Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ናሽናል ከተሰኘ ሀገር በቀል ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በስምምነቱ ወቅት…

ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን በቃል ደረጃ መስማማታቸው ተገለፀ፡፡ የ59 ዓመቱ አሰልጣኝ ከሰዓታት በፊት የተባረረውን ዣቢ በመተካት ነው የካታሎኖን ክለብ ለመረከብ የተስማሙት፡፡ ፍሊክ በሁለት ዓመት ኮንትራት…

የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ቴክኒካል ቡድን በኦሞ ስኳር ፋብሪካዎች ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ቡድን እና የኩባ መንግስት ንብረት የሆነው ኩባንያ አዝኩባ ጉፖ አዙካሪዬሮ በተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት መሰረት ቡድኑ በኦሞ ስኳር ፋብሪካዎች ስራውን ጀመረ፡፡ በዚህም የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ቴክኒካል ቡድን በወንጂ…

ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት መደበኛ ሁለተኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክር ቤቱ በአንደኛ መደበኛ ስብሰባው ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ትግበራ መገምገሙን አስታውቀዋል፡፡…

ለቤላሩስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ስላሉ የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም እድሎች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ስላሉ የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም እድሎች ለቤላሩስ ባለሀብቶች ገለጻ አደረገ፡፡ ኤምባሲው ከቤላሩስ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር በቤላሩስ ዋና ከተማ ሚኒስክ…

ሀገርን ውጥረት ውስጥ ለመክተት ሞክረው የነበሩ ሃይሎች ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ ደርሰዋል – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችንን በተለያየ አቅጣጫ ውጥረት ውስጥ ለመክተት ሞክረው የነበሩ ሀይሎችን ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ ላይ አድርሰናል ሲሉ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሮም የአበበ ቢቂላን ምስለ-ቅርጽ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑክ በሮም የሚገኘውን የአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽን ጎበኘ፡፡ በላቀ የሥነ-ጥበብ ይዘት የተሠራው የአበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽ በፈረንጆቹ…

 ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ከሳዑዲ የገንዘብ ፖሊሲና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ም/ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከሳዑዲ ዓረቢያ የገንዘብ ፖሊሲና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ምክትል ሚኒስትር አብድልሙሁሴን አልከሊፍ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ሳዑዲ ዓረቢያ ለኢትዮጵያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ በመሰረተ-ልማት ግንባታዎች…

ኃላፊነታችንን በመወጣት የሀገራችንን ሰላም እያፀናን እንቀጥላለን- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ፖሊስ የሚጠበቅብንን ኃላፊነት በቅንጅት በመወጣት የሀገራችንን ሰላም እያፀናን እንቀጥላለን ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 16ኛው የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ በኢትዮጵያ…

የአማራ ክልል ሰላምን ጠብቆ ማፅናት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል – መርማሪ ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ጠብቆ የማፅናት ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስገነዘበ። ቦርዱ በባህርዳር ከተማ ተገኝቶ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ…