የኢትዮ- ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ 16ኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በጅቡቲ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ የጅቡቲ የውጭ…