በቀጣዮቹ 10 ቀናት ዝናብ ሰጪ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎችላይ ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በመደበኛ ሁኔታ በአሥሩ ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜንና ከሰሜን…