የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተሞች ከመደበኛው ተጨማሪ በረራዎችን አዘጋጀ Feven Bishaw Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላት ለማክበር ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ ለሚጓዙ ደንበኞቹ ከሚያደርገው መደበኛ ዕለታዊ በረራ ተጨማሪ በረራዎችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በዓላቱ…
ስፓርት ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች Feven Bishaw Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡ በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ ጨዋታቸውን ለማድረግ መርሐ ግብር እንደወጣላቸው ይታወሳል። …
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ያውቃሉ? ዮሐንስ ደርበው Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ ነዳጅ ግብይት በተሳተፉ አካላት ላይ ርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዳጅ ግብይት ሥርዓት በሚስተዋሉ ሕገ-ወጥ ድርጊቶች ላይ ሕጋዊና አስተዳደራዊ ርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷የነዳጅ ግብይትን ሕጋዊነት ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አማካይ የቡና ምርታማነት በሄክታር 8 ነጥብ 5 በመቶ ደረሰ Mikias Ayele Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርታማነትን በማሻሻል ረገድ በተከናወኑ ተግባራት ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የቡና ምርት ትመና እንዲሁም የቡና፣ ሻይ፣ ቅመማ ቅመም ልማት ፓኬጅ ሰነድ ምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለበዓሉ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው Mikias Ayele Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ለገና በዓል ፍጆታ የሚውሉ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በመዲናዋ የተቋቋመው የገበያ ማረጋጋትና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ሃይል ለገና በዓል ገብያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚዲያዎች ገዢ ትርክትን ለመፍጠር በትኩረት ሊሰሩ ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ የገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷አሚኮ የገነባቸው የሬዲዮና የቴሌቪዥን ስቱዲዮዎች መንግስት ለጠንካራ ሚዲያ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ስራ እድል የመፍጠር አቅም ከ156 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ amele Demisew Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ዓመታዊ የስራ እድል የመፍጠር አማካኝ አቅም ከ156 ሺህ በላይ መድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እንደገለጹት÷ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለኤክስፖርት ብቻ ሳይሆን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለመደገፍ ቃል ገባች Meseret Awoke Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡ ድጋፉዩክሬን ከሩሲያ ከሚሰነዘርባት ጥቃት ራሷን እንድትከላከል ያግዛታል ተብሏል፡፡ በፈረንጆቹ ጥር 20 ቀን 2025 ከነጩ ቤተመንግስት የሚወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ yeshambel Mihert Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቅቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች እንዳሳለፈ እና…