Fana: At a Speed of Life!

ከቀበና እስከ መገናኛ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማዛወር ሥራ 98 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀበና ድልድይ እስከ መገናኛ ዳያስቦራ አደባባይ እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት ሥራ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማዛወር ሥራ 98 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በዚህ የመስመር የማዛወር ስራ 3 ነጥብ 75 ኪ.ሜ መካከለኛ መስመር፣ 4 ነጥብ 1…

በማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ የቦክስ ውድድር ም/ሳጅን ሮማን አሰፋ ተጋጣሚዋን በበቃኝ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የማንዴላ መታሰቢያ ዋንጫ የቦክስ ውድድር ምክትል ሳጅን ሮማን አሰፋ ተጋጣሚዋን በበቃኝ አሸነፈች፡፡ ትናንት ምሽት ሀገሯን የወከለችው የአዲስ አበባ ፖሊሷ ምክትል ሳጅን ሮማን…

የስኳር ህመም አይነቶች እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው። በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነርሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት…

በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ልዑካን ቡድን ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ልዑኩ ከገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን፣…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ500 ሚሊየን ብር የተገነባ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በ500 ሚሊየን ብር የተገነባው የዮ ሆልዲንግ ዘመናዊ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ኩባንያ ምርት ማምረት ጀምሯል። ኩባንያው የስራ እንቅስቃሴውን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ የአመራር አባላትና እና ለባለድርሻ…

አቶ አረጋ ከበደ የክልሉን ዘመናዊ የመንገድ ሥራዎች አፈጻጸም ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ እና ሌሎች የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ የሚገነቡትን የዘመናዊ የመንገድ ሥራዎች አፈጻጸም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ከልደታ በማርዳ እብነ በረድ ፋብሪካ አቋርጦ ወደ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ…

የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና አዛዥ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና አዛዥ ጄኔራል ፍራንሲስ ኦጎላ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አደጋውን ተከትሎ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸውን የኬኒያ ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ…

በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ዑሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አንድነትን በማጠናከር ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ልማትን ለማረጋገጥ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር እያከናወነ ያለውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በክልሉ…