የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሣይንስ ሙዝየም የተከፈተውን የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቀላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይው በተለያዩ ዘርፎች ትላልቅ ኃሳቦች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ትሰራለች- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና ችግሮች እንዲፈቱ ከወዳጅ ሀገራትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። በሰላም ዕጦት ውስጥ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ሰላምና መረጋጋት እንዲረጋገጥም አበክራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ለተሽከርካሪ መገጣጠሚያና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጡ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ እና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጡ። ከተመሰረተ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረው የመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘመኑ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Feven Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከብሯል። ቀኑ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኩል የቻይና ቋንቋ ዓለም አቀፍ ቋንቋ ሆኖ እውቅና የተሰጠበትን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ የንቅናቄ መድረኩ 'ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ' በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢያንስ አንድ ቢሊየን መራጮች የሚሳተፉበት የህንድ ምርጫ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ቢሊየን ያህል ህንዳውያን ድምፅ ይሰጡበታል ተብሎ የሚጠበቀው የህንድ ጠቅላላ ምርጫ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በቢሊየን የሚቆጠሩ ድምፅ ሰጭዎችን በማስተናገድ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው የህንድ ምርጫ በፈረንጆቹ ሰኔ 1 ቀን 2024…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ Tamrat Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ገለጹ። አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት፤ በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Amele Demsew Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጀኔራል ፍራንሲስ ኦሞንዲ ኦጎላን ህልፈተ-ሕይወት በማስመልከት የኃዘን መግለጫ አስተላልፈዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሃዘን መግለጫቸው፤ ጀኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ መድረኩ የተሻሻለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአልሸባብ ጋር ተቀላቅለው የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ እስከ 12 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአልሸባብ የሽብር ቡድን ጋር ተቀላቅለው የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ ስምንት ግለሰቦች እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። በሁለት መዝገብ የተከሳሾችን ጉዳይ ተመልክቶና ማስረጃ መርምሮ የቅጣት ውሳኔውን…