ስፓርት
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን አበረታቱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን ልምምድ በሚያደርጉበት የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡
ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚታወቁት በዓለም አደባባይ መድረክ በአሸናፊነት ነው፡፡
ስለሆነም በኦሎምፒኩ የምትሳተፉ አትሌቶች በአሸናፊነትና በጀግንንነት ታሪክ መስራት እንደምችሉ እናምንባችኋለን ብለዋል።
እንደ ትላንቱ ዛሬም በድልና በስኬት ተመልሳችሁ ሕዝባችሁን የምታኮሩ ያድርጋችሁ ሲሉም መልካም ምኞታቸውን…
Read More...
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ በመባሌ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ በመባሌ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡
ኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም የረጅም ርቀት ሯጩ አትሌት ቀነኒሳም ቀዳሚውን ደረጃ ይዟል፡፡
ይህን…
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ ተብሎ መመረጡን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡
ኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ ማድረጉን የገለጸው ፌደሬሽኑ÷ በዚህም ኢትዮጵያ እና ኬንያ ሁለት አትሌቶችን በማስመረጥ ቀዳሚ ሆነዋል…
ወደ ፓሪስ ለሚያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ከነገ በስቲያ ሽኝት ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የክብር ሽኝት እንደሚደረግ ተመላከተ፡፡
በሽኝት ሥነ-ሥርዓቱ ላይም ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እንደሚገኙ መገለጹን የባህልና ስፖርት…
በሚቀጥለው ወር ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮና በሚቀጥለው ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን አስታወቀ።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን ዳይሬክተር አሊሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮናን በኢትዮጵያ ለማካሄድ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል።…
የባርሴሎና ደጋፊዎች ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም በቲክቶክ ገንዘብ ማዋጣት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባርሴሎና ደጋፊዎች ኒኮ ዊሊያምስን ለማስፈረም በክለቡ ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት ገንዘብ ማሰባሰብ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡
የአትሌቲክ ቢልባኦ እግር ኳስ ክለብ ንብረት የሆነው የ22 ዓመቱ ኒኮ ዊሊያምስ የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ በሆነው የስፔን ብሄራዊ ቡድን ስኬታማ ጊዜን ማሳለፉ የሚታወስ ነው፡፡
በዚህም ወጣቱ የመስመር አጥዊ…
ሉካ ሞድሪች ለተጨማሪ አንድ ዓመት ውሉን አራዘመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪያል ማድሪዱ አማካይ ሉካ ሞድሪች በሳንትያጎ ቤርናቢዩ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡
በፈረንጆቹ 2012 ከእንግሊዙ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው የ38 ዓመቱ ክሮሺያዊው አማካይ ሉካ ሞድሪች፤ ለ12 የውድድር ዓመታት የሎስ ብላንኮዎቹ የቡድን ድምቀት መሆን ችሏል፡፡
በቆይታው…