Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም አትሌቲክስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም አትሌቲክስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆን ረጂዮን ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በስፖርት ስትራቴጂካዊ ዕድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። የውይይቱ ዋና ዓላማ በኢትዮጵያ የ2028 አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ እና የ2031 የአትሌቲክስ የዓለም ሻምፒዮና ለማዘጋጀት የቀረበውን ጥያቄ መነሻ በማድረግ በአዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉ ስታዲየሞች እና ሌሎች የስፖርት መሰረተ ልማቶችን…
Read More...

በሽርፍራፊ ሰከንድ የተገኘው ዋንጫ ሲታወስ…

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ ከ44 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነበት የ2012ቱ የኢትሃድ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማዊ ክስተት የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች እኩል 86 ነጥቦችን በመያዝ የሊጉን ዋንጫ ለማሳካት የመጨረሻው ሳምንት ላይ የተገኙበት የ2011/12 የውድድር ዓመት እጅግ አጓጊ…

በሞሮኮ የራባት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ በተካሄደ የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች ምድብ አትሌት ቦኪ ዲሪባ 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ52 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቋል፡፡ አትሌት ቶልቻ ተፈራ 2 ሰዓት ከ8 ደቂቃ ከ27 ሴኮንድ በመግባት 2ኛ እንዲሁም አትሌት ጫሉ ዴሶ 3ኛ…

አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 በተደረገ ጨዋታ የአርሰናል ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርሰናል ነጥቡን ወደ 79 ከፍ በማድረግ ከተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ…

ለሀላባ ከተማ ተጫዋቾች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አሸናፊ ለሆነው የሀላባ ከተማ ተጫዋቾች የገንዘብ እና የቤት መስሪያ ቦታ ሽልማት አበርክቷል፡፡ የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ አጠቃላይ የዋንጫ አሸናፊ የሆነው ሀላባ ከተማ ክለብ ወደ ሀላባ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ክለቡ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

የአየር ንብረት ለውጥ ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ሊካሄድ ጥቂት ጊዜያት ለቀረው የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ፈተና ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ። ውድድሩን በሚያስተናግዱ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ያለው የአየር ንብረት በከፍተኛ ሙቀት፣ በነጎድጓዳማ ዝናብ እና በሰደድ እሳት የሚታወቅ መሆኑ ከውድድሩ መጀመር አስቀድሞ በርካቶችን እያሳሰበ ይገኛል።…

ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የሊጉ መሪ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። አርሰናል 76 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን እየመራ ሲሆን፥ ተጋጣሚው ዌስትሃም ዩናይትድ በበኩሉ 36 ነጥቦችን በመሰብሰብ 18ኛ ደረጃን በመያዝ ወራጅ ቀጣና ላይ…