ስፓርት
20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በቶኪዮ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በነገው ዕለት በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በይፋ ይጀመራል፡
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች እንዲሁም በእርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ ትሳተፋለች፡፡
በውድድሩ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በተለያየ ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ከተማ አቅንተዋል፡፡
ቀደም ሲል ቶኪዮ የገባው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ በትናንትናው ዕለት የመጀመሪያውን ልምምድ አድርጓል፡፡
ከመስከረም 3 እስከ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በቶኪዮ በሚካሄደው…
Read More...
የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በፊፋ ምዘና ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም መጫወቻ ሜዳ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ባለሙያ ምዘና ተደርጎለታል፡፡
ምዘናውን ያከናወነው የፊፋ ባለሙያ እንግሊዛዊው ኮሊን መጫወቻ ሜዳው ጨዋታ ለማከናወን ብቁ መሆኑን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልጿል።
ሜዳው ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ እንደተሰራ በመግለፅ የትኛውንም አይነት…
ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ስምንተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ጨዋታው ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በላይቤሪያ በሚገኘው ሞኖሮቪያ ሳሙኤል ዶ ስታዲየም ይደረጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታው አስቀድሞ አሰላለፉን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም አቡበከር ኑራ (ግብ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ቅሬታ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ እና ግብፅ ባለፈው አርብ ምሽት ካደረጉት ጨዋታ ጋር በተገናኘ ለፊፋ ቅሬታ አቅርቧል፡፡
ፌደሬሽኑ በጨዋታው ላይ የተፈፀመውን የስነምግባር ጉድለት ተከትሎ ነው ለዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅሬታውን ያቀረበው፡፡
ለፊፋ ቅሬታ የቀረበው…
ውጤታማ ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት…
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የስፖርት ዘርፉን ውጤታማነት ለማስጠበቅ ተተኪ ስፖርተኞች ላይ መስራት ይገባል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ መክዩ መሐመድ፡፡
ሚኒስቴሩ “የተተኪ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ከክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች እና ከአጋር አካላት ጋር መክሯል፡፡
አቶ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሽኝት ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት፡፡
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው የርምጃ ውድድርን ጨምሮ ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች የምትካፈል ይሆናል፡፡
በሽኝት መርሀ ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣…
ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የግብፅ ብሄራዊ ቡድን በ3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ መገናኘታቸው ይታወሳል፡፡
ኢትዮጵያ ካዘጋጀቻቸው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች መካከል ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተጠቃሽ ነው፡፡
ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት 3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ…