ስፓርት
መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ፍፁም አለሙ እና ዓብዱለጡፍ ባምባ አስቆጥረዋል፡፡
የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዳዊት ገብሩ ከመረብ አሳርፏል።
የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አርባ ምንጭ ከተማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን 10 ሰዓት ላይ ያገናኘው…
Read More...
ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ሀ" እየተሳተፈ የሚገኘው ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።
ዛሬ በጅማ ስታዲየም ጨዋታውን ያደረገው ጋሞ ጨንቻ ቡራዩ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ውጤቱን ተከትሎም ጋሞ ጨንቻ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።
ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ሊድስ ዩናይትድን ያስተናግዳል።
ሊጉ ለሀገራት ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻ መርሐ ግብሩን በአቻ ውጤት ያጠናቀቀው ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ድል ለመመለስ ከበርካታ ቀናት በኋላ ወደ ሜዳ ይገባል።
ያለፉትን…
ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 12 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡
በሊጉ 61 ነጥብ በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ማንቼስተር ሲቲ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 ዝቅ ለማድረግ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል፡፡…
አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡
የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡
መድፈኞቹን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ግብ ደግሞ ዮኮሬሽ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡
አርሰናል ከቦርንማውዝ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ቀን 8 ሰዓት 30 ላይ አርሰናል በኢምሬትስ ቦርንማውዝን ያስተናግዳል፡፡
የሊጉ መሪ አርሰናል በሊጉ አምስተኛ ተከታታይ ድሉን ለማሳካት እና መሪነቱን ለማጠናከር ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል፡፡
ያለፉትን አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻለው ተጋጣሚው ቦርንማውዝ…
ከምን ጊዜም ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ሮቤርቶ ካርሎስ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በግራ መስመር ተከላካይነት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ሮቤርቶ ካርሎስ፡፡
ብራዚላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሮቤርቶ ካርሎስ ወደ ግብ በሚመታቸው ጠንካራ ኳሶች እና በሚያስቆጥራቸው የቅጣት ምት ግቦች በልዩነት ይታወቃል፡፡…