ስፓርት
በ19 አመቱ የዓለም ዋንጫን ከሀገሩ ጋር ያነሳው ኪሊያን ምባፔ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚህ ትውልድ ምርጡ ተጫዋችና ከሀገሩ ጋር በ19 አመቱ የዓለም ዋንጫን ያነሳው ኪሊያን ምባፔ ሎቲን የተወለደው በፈረንጆቹ 1998 በፈረንሳይ ፓሪስ ነው፡፡
በፈጣን ሩጫዎቹ እና ድንቅ ግብ አስቆጣሪነቱ የሚደነቀው ኪሊያን ምባፔ የእግር ኳስ ህይወትን የጀመረው በፈረንጆቹ 2015 በሞናኮ ነበር፡፡
ከሞናኮ ጋር ገና በልጅነቱ በ2016/17 የውድድር ዓመት የሊግ አንድ ዋንጫን ያሳካው ምባፔ በ2017 በ18 አመቱ ለሌላኛው የፈረንሳይ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በ180 ሚሊዮን ዩሮ ፊርማውን ማኖሩ…
Read More...
በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ ግብር በምድብ ሦስት የሚገኙት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ቤኒን ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይገናኛሉ፡፡
በዚሁ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ቦትስዋና ምሽት 12 ሰዓት የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን…
በአፍሪካ ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ መርሐ ግብሩን በድል ጀምራለች፡፡
የደቡብ አፍሪካን የማሸነፊያ ግቦች ኦስዊን አፖሊስ እና ለይል ፎስተር ከመረብ ሲያሳርፉ፥ የአንጎላን ብቸኛ ግብ ደግሞ ሾው አስቆጥሯል።
ቀደም ሲል አመሻሽ 11:00 ሰዓት…
ማንቼስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶን ቪላ ማንቼስተር ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ምሽት 1:30 ላይ በቪላ ፓርክ በተካሄደ ጨዋታ ባለሜዳው አስቶን ቪላ ሮጀርስ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
ማንቼስተር ዩናይትድ ከሽንፈት ያልታደገውን ብቸኛ ግብ ኩንሃ አስቆጥሯል።…
የዕለቱ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
ለሲዳማ ቡና ፍፁም ጥላሁን (በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ሀብታሙ ጉልላት…
የአስቶን ቪላ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶን ቪላ ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል።
አስቶን ቪላ በውድድር ዓመቱ ድንቅ ብቃት በማስመልከት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ33 ነጥብ ሶስተኛ ላይ ሲሆን ወጥ ብቃት ማሳየት የቸገረው ማንቼስተር ዩናይትድ በ26…
15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ የበላይነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደው 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ የበላይነት ተጠናቅቋል።
በሻምፒዮናው ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች በሲኒየር 6 እና በጁኒየር 6 በድምሩ 12 የወርቅ ሜዳሊያ አምጥተዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሲኒየር ውድድሮች 9 የብር እና 3 የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል።
ሶማሊያ፣…