Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 4 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ 4 ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ይበልጥ እየቀረበ ያለው ሊቨርፑል ቀን 10 ሰዓት ዌስትሃምን በአንፊልድ የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ሊቨርፑል የዛሬውን ጨዋታ ጨምሮ ከቀሩት ሰባት ጨዋታዎች 9 ነጥብ ማግኘት ከቻለ የሌሎች ክለቦችን ውጤት ሳይጠብቅ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል። በተመሳሳይ 10 ሰዓት ቼልሲ የቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን እያለመ በወራጅ ቀጣና የሚገኘውን ኢፕስዊች ታውንን…
Read More...

አርሰናል እና ብሬንትፎርድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል እና ብሬንትፎርድ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 1፡30 ላይ በሜዳቸውና እና በደጋፊያቸው ፊት ብሬንትፎርንድን ያስተናገዱት መድፈኞቹ በድጋሚ ነጥብ ጥለዋል፡፡ አርሰናል በ61ኛው ደቂቃ ላይ ቶማስ ፓርቴ ባስቆጠረው ግብ መምራት ችሎ የነበረ ቢሆንም ዮአን…

ማንቼስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ክሪስታል ፓላስን 5 ለ 2 አሸንፏል፡፡ በምሳ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ክሬስታል ፓላስ በኤዜ እና ሪቻርድስ ግቦች 2 ለ 0 መምራት ቢችልም ኬቨን ዴብሮይን እና ኦማር ማርሙሽ አከታትለው ባስቆጠሯቸው ግቦች በ2 አቻ ውጤት ወደ እረፍት…

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአለም ሻምፒዮና ማጣሪያ በስፔን ይደረጋል-ኮማንደር ስለሺ ስህን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያን በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለመወከል በስፔን ማላጋ የማጣሪያ ውድድር እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከ10 ሺህ ሜትር ውጪ ባሉ ርቀቶች አትሌቶች በሀገር ውስጥ በሚደረገው የኢትዮጵያ ሻምፒዮና…

ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የባህር ዳር ከተማ ማሸነፊያ ግቦችን ቸርነት ጉግሳ እና ፍፁም አለሙ ማስቆጠር ችለዋል። ውጤቱን ተከትሎ ባሕር ዳር ከተማ በ37 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷…

ኢትዮ ኤሌክትሪክና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ አቤል ሃብታሙ ሲያስቆጥር÷ አሊ ሱሌማን ደግሞ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ29 ነጥብ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ እንዲሁም ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሜዳው የጀርመኑን ክለብ ቦርሲያ ዶርትሙንድን ያስተናግዳል። በሀንሲ ፍሊክ የሚመራው ባርሴሎና በጥሎ ማለፉ ጨዋታ…