ስፓርት
በ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አትሌት ፅጌ ድጉማ ድል ቀናት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡
ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡
ፅጌ ያስመዘገበችው የ800 ሜትር የቦታው ክብረ-ወሰን ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ደግሞ አትሌት ሳሮን በርሔ 4 ደቂቃ ከ4 ሴኮንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡
በተመሳሳይ በወንዶች በተደረገው የ3 ሺህ ሜትር…
Read More...
ስሑል ሽረ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ጨዋታ ስሑል ሽረ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ምሽት 12፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ ለስሑል ሽረ የማሸነፊያውን ግብ በ25ኛው ደቂቃ ያስቆጠረው…
የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ኮከብ ማርሴሎ ጫማ ሰቀለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚላዊው የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ማርሴሎ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡
የግራ መስመር ተከላካዩ ማርሴሎ በሪያል ማድሪድ ቤት ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን 5 የሻምፒዮንስ ሊግ እና 6 የላሊጋ ዋንጫዎችን ከሎስ ብላንኮቹ ጋር ማንሳት ችሏል፡፡
ለብራዚል ብሔራዊ ቡድን ደግሞ 58 ጊዜ ተሰልፎ በመጫዎት 6…
የእግር ኳስ ንጉሱ የ40 ዓመታት ጉዞ..
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የአል ናስር አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ረጅም የእግርኳስ ኮከብነቱን አስቀጥሎ በዛሬው እለት 40ኛ አመቱን ደፍኗል፡፡
በእግርኳስ አለም በርካታ ክዋከብቶች የተፈጠሩ ቢሆንም ክብራቸውን አስጠበቀው እና እስከ መጨረሻው የዓለም የእግር ኳስ ቁንጮ ሆነው የዘለቁ ተጨዋቾች ግን ጥቂት ናቸው፡፡
አንዳንድ ተጫወቾች…
በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ኦስታርቫ ከተማ በተካሄደው የዓለም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡
አትሌት ፍሬወይኒ የርቀቱን በ8 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡
የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር የክብረ ወሰን ባለቤቷ ፍሬዌኒ ኃይሉ…
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 10 ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡
በተጨማሪም በምስጉን ዋንጫ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተሸላሚ ሆኗል።
በማጠቃለያ መርሐግብሩ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ተናገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ክሊያን ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ፖርቹጋላዊው እግር ኳስ ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ገለጸ።
ሮናልዶ ከኤል ክሪንጉይቶ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ባለፈው የውድድር ዘመን ቡድኑን ለተቀላቀለው ፈረንሳዊ እግር ኳስ ተጫዋች ምክር ለግሶታል።
ክርስቲያኖ…