Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ አብዱ ሳሚዮ እና አማኑኤ ኤርቦ የቅዱስ ጊዮርጊስ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ፈረሰኞቹ ነጥባቸውን ወደ 28 ከፍ አድርገዋል። የ17ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ቀጥሎ ሲካሄድ ምሽት 12 ሰዓት ባህርዳር ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ይጫወታል።
Read More...

የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ የምድበ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሚያቸውን ሲያገኙ ማንቼስተር ሲቲ ከውድድሩ ላለመሰናበት የሚያደርገው ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ በኢቲሃድ ስታዲዬም ክለብ ብሩጅን የሚያስተናግድ ሲሆን ከውድድሩ ላለመሰናበት እና የደርሶ መልስ የማጣሪያ ጨዋታን እድል ለማግኘት…

ቤልጂዬማዊው ተጨዋች ኔይንጎላን በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤልጂዬማዊው ተጨዋች ራጃ ኔይንጎላን በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ የ36 ዓመቱ የቀድሞ የኢንተርሚላን እና የሮማ ተጫዋች ራጃ ኔይንጎላን ኮኬይን በመባል የሚታወቀውን አደንዛዥ እጽ ከደቡብ አሜሪካ ወደ አውሮፓ በአንትረፕ ወደብ በኩል ሲያዘዋውር መገኘቱ ተነግሯል፡፡ የአማካኝ ስፍራ ተጨዋቹ…

 ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ። ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከእረፍት በፊት ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ ባስቆጠራቸው…

ሌስተር ሲቲ ቶተንሃምን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር 11 ሰዓት ላይ ቶተንሃምን ከሌስተር ያገናኘው ጨዋታ በሌስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ቶተንሃም በሊጉ ካደረጋቸው 23 ጨዋታዎች 7 ብቻ ያሸነፈ ሲሆን በ13 ጨዋታዎች ተሸንፎ በ24 ነጥብ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት ክሪስታል ፓላስ በሜዳው…

አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ የኦሳካ ማራቶን ውድድርን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ በጃፓን ኦሳካ በተካሄደ የሴቶች ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆነች። አትሌቷ ርቀቱን ለመጨረስ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ59 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ባለፈው ዓመት በቦታው ውድድሩን ስታሸነፍ ካስመዘገበችው 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ ከ51 ሰኮንድ ጋር ሲነጻጸር በ2 ደቂቃ ከ51 ሰኮንዶች ዘግይታለች። አትሌት…

ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ማንቸስተር ሲቲ ቼልሲን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 2፡30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቼልሲ በኖኒ ማዱኬ ጎል ሲመራ ቢቆይም ባለሜዳው ማንቸስተር ሲቲ በኧርሊንግ ሃላንድ፣ በተከላካዩ ዮሽኮ ግቫርዲዮል እና በፊል ፎደን ጎሎች ማሸነፍ ችሏል።…