Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አትሌት ማርታ የ3000 ሜትር ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በካዛኪስታን ዋና ከተማ አስታን በተካሄደ ከ18 ዓመት በታች የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ማርታ አለማየሁ ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች። የ16 ዓመቷ አትሌት ማርታ ርቀቱን ለመጨረስ 8 ደቂቃ ከ39 ሰኮንድ ከ80 ማይክሮ ሰኮንድ የሆነ ጊዜ የወሰደባት ሲሆን ከዚህ በፊት ፈጣኑ ሰዓት 8 ደቂቃ ከ40 ሰኮንድ እንደነበር የወርልድ አትሌቲክስ መረጃ ያመለክታል። እሷን ተከትለው ኢትዮጵያውያን አትሌቶቹ ጉሚ ሽቶ እና አምባዬ አክሱማዊት ውድድሩን ሁለተኛ…
Read More...

ሊቨርፑል እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደ የ23ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ሊቨርፑል እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ሊቨርፑል ኤፕስዊች ታውንን 4 ለ 1 በማሸነፍ መሪነቱን ባጠናከረበት ጨዋታ የማሸነፊያ ግቦችን ዶሚኒክ ስቦዝላይ፣ መሀመድ ሳላህ እንዲሁም ኮዲ ጋክፖ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥሩ…

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሰባት አመታት ተቋርጦ የነበረው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ(ፕ/ር) ÷የስፖርት ፌስቲቫሉ መዘጋጀቱ ጥቅሙ የጎላ መሆኑን አንስተዋል፡፡ በአምስት የስፖርት…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢቲሃድ ስታዲየም ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቼልሲ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2፡30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ሩበን ዲያዝ እና ጀረሚ ዶኩ በጉዳት የማይሰለፉ ሲሆን÷አዲስ ፈራሚዎቹ ኦማር ማርሙሽ፣ ቪቶር ሬይስ እና አብዱኮዲረ ኩሳኖቭ በማንቼስተር ሲቲ የቡድን…

ዎከር ወደ ኤሲሚላን …

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በውሰት ውል ወደ ጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ለመዘዋወር ከስምምነት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በውሉ መሰረት ኤሲሚላን የ34 ዓመቱን ተጫዋች በቋሚነት የማስፈርም መብት ማግኘቱ ተነግሯል፡፡ የውኃ ሰማያዊዮቹ አምበል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ እና የሕክምና ምርመራውን ለማድረግ…

ሐዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሐዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ቀን 9:00 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ለሐዋሳ ከተማ ናትናኤል ዘለቀ እንዲሁም ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ምሽት ላይ ሲደረጉ ቤኔፊካ ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከባየርሊቨርጉሰን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ከ45 ላይ ቤርጋሞ ላይ አታላንታ ከስትሩም ግራዝ እንዲሁም ሞናኮ ከአስቶንቪላ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሠዓት ላይ ደግሞ አትሌቲኮ…