ስፓርት
አርሰናል ባባከናቸው እድሎች ይበልጥ የተነቃቃው የዋንጫ ፉክክር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝነት ያላቸው ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይደረጋሉ፡፡
የሊጉ መሪ አርሰናል በተከታታይ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ይበልጥ የተጠጋው ማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት በኢቲሃድ ስታዲየም ኒውካስል ዩናይትድን ያስተናግዳል፡፡
በ53 ነጥቦች በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሲቲ የነጥብ ልዩነቱን ወደ ሁለት ለማጥበብ ወደ ሜዳ ይገባል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ እርስ…
Read More...
አርሰናል ከዎልቭስ ጋር አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ከዎልቭስ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል።
የሊጉ መሪ አርሰናል በቡካዮ ሳካ እና ሂንካፒ ግቦች 2 ለ ዐ ሲመራ ቢቆይም፥ በሊጉ መጨረሻ ደረጃ ላይ ለሚገኘው ዎልቭስ ቡዪኖ እና ካላፊዮሪ (በራሱ ላይ) ባስቆጠሯቸው ግቦች ሁለቱ ቡድኖች ነጥብ ተጋርተዋል።
ውጤቱን…
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እየተፈተነ የሚገኘው ሪያል ማድሪድ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር በአዲስ አቀራረብ በሊግ ቅርፅ መደረግ ከጀመረ ወዲህ በመድረኩ እየተፈተነ ይገኛል፡፡
በ2024/25 የውድድር ዘመን ውድድሩ በአዲስ አቀራረብ መደረግ በጀመረበት ወቅት ሪያል ማድሪድ 16ቱን ለመቀላቀል የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
በወቅቱ የጥሎ ማለፍ…
ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር በስኬት ተጠናቅቋል።
"የአዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ ከየካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የተካሄደው ውድድር…
ማንቼስተር ሲቲ ሳልፎርድ ሰቲን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ 4ኛ ዙር በተደረገ ጨዋታ ማንቼስተር ሰቲ ሳልፎርድ ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ዶሪንግተን (በራስ ላይ) እና ማርክ ጌሂ አስቆጥረዋል፡፡
በሌሎች ጨዋታዎች ዌስትሀም ዩናይትድ ቡርቶን አልቢዮንን 1 ለ 0 ፣ ኖርዊች ሲቲ ዌስትብሮሚች አልቢዮንን 3 ለ 1 እና…
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮችን የማዘጋጀት ሙሉ አቅም እንዳላት ተመልክተናል – ፒርስ ኦክላጋን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮችን የማዘጋጀት ሙሉ አቅም እንዳላት ተመልክተናል አሉ የዓለም አትሌቲክስ የውድድር ዋና ዳይሬክተር ፒርስ ኦክላጋን፡፡
ፒርስ ኦክላጋን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ያገኘውን የአደይ አበባ ዓለም አቀፍ የመለማመጃ ትራክና በመገባደድ ላይ የሚገኘውን ስታዲየም በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡…
ማንቼስተር ዩናይትድ በሊጉ 5ኛ ተከታታይ ድሉን ለማሳካት…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ምሽት 5 ሰዓት 15 ላይ ዌስትሃም ዩናይትድ በሜዳው ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል፡፡
በሊጉ ያለፉትን አራት ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው ማንቼስተር ዩናይትድ 5ኛ ተከታታይ ድሉን ለማሳካት ወደ ሜዳ ይገባል፡፡…