Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሠዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የባህር ዳር ከተማ ማሸነፊያ ግቦችን ቸርነት ጉግሳ እና ፍፁም አለሙ ማስቆጠር ችለዋል። ውጤቱን ተከትሎ ባሕር ዳር ከተማ በ37 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷ ኢትዮጵያ ቡና በ36 ነጥብ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በዛሬው የሊጉ መርሐ ግብር ቀን 9 ሠዓት ላይ አርባ ምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ…
Read More...

ኢትዮ ኤሌክትሪክና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ አቤል ሃብታሙ ሲያስቆጥር÷ አሊ ሱሌማን ደግሞ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ29 ነጥብ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ እንዲሁም ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሜዳው የጀርመኑን ክለብ ቦርሲያ ዶርትሙንድን ያስተናግዳል። በሀንሲ ፍሊክ የሚመራው ባርሴሎና በጥሎ ማለፉ ጨዋታ…

ተጠባቂው የአርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ሲጀምሩ አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ምሽት 4 ሠዓት ላይ ሪያል ማድሪድን ያስተናግዳል፡፡ በጥሎ ማለፉ ጨዋታ አርሰናል ፒኤስቪን፤ ሪያል ማድሪድ ደግሞ አትሌቲኮ ማድሪድን አሸንፈው ለሩብ ፍፃሜ መድረሳቸው ይታወቃል። በየሊጋቸው ሁለተኛ ደረጃ…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር፤ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አብርሃም ጌታቸው ከመረብ አሳርፏል፡፡ ፋሲል ከነማ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን በሊጉ ሲያሳካ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ሳውዝሃምፕተን ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሳውዝሃምፕተን ከሜዳው ውጪ ከቶተንሀም ሆትስፐር ጋር ያደረገውን ጨዋታ መሸነፉን ተከትሎ ወደ ሻምፒዮን ሺፕ መውረዱ ተረጋግጧል። ሳውዝሃምፕተን እስከ አሁን በሊጉ ካደረጋቸው ጨዋታዎች፤ በሁለቱ አሸንፎ በአራቱ አቻ ተለያይቶ በሀያ አምስቱ ደግሞ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ በዚህም በ10…