ስፓርት
አትሌት ለምለም በካሊፎርኒያ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አትሌት ለምለም ሃይሉ አሸንፋለች ።
አትሌት ለምለም ርቀቱን በ15 ደቂቃ ከ13 ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡
Read More...
ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር፤ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አብርሃም ጌታቸው ከመረብ አሳርፏል፡፡
ፋሲል ከነማ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን በሊጉ ሲያሳካ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሳውዝሃምፕተን ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱ ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሳውዝሃምፕተን ከሜዳው ውጪ ከቶተንሀም ሆትስፐር ጋር ያደረገውን ጨዋታ መሸነፉን ተከትሎ ወደ ሻምፒዮን ሺፕ መውረዱ ተረጋግጧል።
ሳውዝሃምፕተን እስከ አሁን በሊጉ ካደረጋቸው ጨዋታዎች፤ በሁለቱ አሸንፎ በአራቱ አቻ ተለያይቶ በሀያ አምስቱ ደግሞ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
በዚህም በ10…
የሊጉ መሪ ሊቨርፑል በፉልሀም ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፉልሀም በሜዳው ክራቨን ኮቴጅ የሊጉ መሪ ሊቨርፑልን አስተናግዶ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የፉልሀምን የማሸነፊያ ግቦች ሴሴኞን፣ ኢዎቢ እና ሙኒዝ ሲያስቆጥሩ የሊቨርፑልን ግቦች ማክአሊስተር እና ዲያዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
ፉልሀም ማሸነፉን ተከትሎ በ48 ነጥብ 8ኛ…
በበርሊን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጀርመን በርሊን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል፡፡
በወንዶች የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ያሸነፈው አትሌት ገመቹ ዲዳ፤ ርቀቱን በ58 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ማጠናቀቅ ችሏል፡፡
እንዲሁም በሴቶች አትሌት ፎትየን ተስፋይ የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር…
አትሌት ደሳለኝ ዳኘው እና የግሌ እሸቱ በ2017 የጅማ ታላቁ ሩጫ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ደሳለኝ ዳኘው እና አትሌት የግሌ እሸቱ በ2017 የጅማ ታላቁ ሩጫ ውድድር አሸነፉ።
ዛሬ ማለዳ በጅማ ከተማ በተደረገ የወንዶች 15 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት ደሳለኝ ዳኘው በአንደኛነት ሲያጠናቅቅ፤ ጃፋር ጀማል ሁለተኛ እንዲሁም አብዮት ሞገስ ሦስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል፡፡
በተመሳሳይ በሴቶች በተደረገ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማንቹሪያን ደርቢ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ የከተማ ተቀናቃኙን ማንቼስተር ሲቲን ምሽት 12 ሰዓት ከ 30 ላይ ያስተናግዳል።
በውድድር ዓመቱ ወጥ ብቃት ማሳየት የተሳነው እና በ37 ነጥብ 13ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ይጫወታል።…