ስፓርት
ቼልሲ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከሜዳው ውጭ ኒውካስል ዩናይትድን የገጠመው ቼልሲ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል፡፡
ባለሜዳው ኒውካስል በቮልትማደ ሁለት ግቦች 2 ለ 0 ሲመራ ቢቆይም፥ ቼልሲ በሪስ ጀምስ እና ዦአዎ ፔድሮ ግቦች ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡
የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ማንቼስተር ሲቲ ከዌስትሃም፣ ወልቭስ ከብሬንትፎርድ፣ ብራይተን ከሰንደርላንድ እንዲሁም ቦርንማውዝ ከበርንሌይ በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
ቶተንሃም ሆትስፐር ከሊቨርፑል…
Read More...
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ቼልሲ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታ በተመሳሳይ ሁለት ጊዜ ድል…
በወርልድ ቴኳንዶ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተደረገ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በቴኳንዶ 73 ኪሎ ግራም ዮሐንስ ዘለቀ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አምጥቷል።
ዮሐንስ በፍፃሜ ጨዋታ ኮትዲቯራዊውን ተጋጣሚ በመርታት ነው የወርቅ ሜዳሊያ ያመጣው።
ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ስምንተኛ የወርቅ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች አዲስ ግደይ (2) እና ሳይመን ፒተር አስቆጥረዋል፡፡
አርባምንጭ…
የኮት ዲቯር የሰላም አምባሳደር የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአፍሪካ የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ቬስ ድሮግባ የተወለደው በፈረንጆቹ 1978 በኮትዲቯር አቢጃን ነው፡፡
ከአብዛኞቹ ስኬታማ ተጫዋቾች በተቃራኒ ፕሮፌሽናል እግር ኳስን ዘግየት ብሎ የጀመረው አይቮሪያኑ ዲዲየር ድሮግባ በ21 አመቱ ነበር ለፈረንሳዩ የ2ኛ ሊግ ክለብ ሌ…
ኢትዮጵያ በወርልድ ቴኳንዶ ወንዶች የወርቅ ሜዳልያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አብረሃም አዱኛ በወርልድ ቴኳንዶ ወንዶች 51 ኪሎ ግራም ውድድር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኝቷል፡፡
በአንጎላ ሉዋንዳ እየተደረገ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ አብረሃም አዱኛ ግብፃዊውን ማዚን አህመድን 2-0 በማሸነፍ ነው የወርቅ ሜዳልያ ያሸነፈው።
በተመሳሳይ በዛሬው ዕለት በተደረጉ ውድድሮች በሴቶች…
አስቶን ቪላን ወደቀደመ ታሪኩ እየመለሱት የሚገኙት ኡናይ ኢምሬ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስቶን ቪላን ወደቀደመ ከፍታው እየመለሱ በሚገኙት አሰልጣኝ ኡናይ ኢምሬ ደማቅ ድሎችን እየተቀዳጁ ደስታን በማጣጣም ላይ የሚገኙት የክለቡ ደጋፊዎች "የምንፈልገውን የሚያውቅ ምርጥ አሰልጣኝ አግኝተናል" የሚል መልዕክት ያለው ሕብረ ዜማቸው የቪላ ፓርክ ማድመቂያ ሆኗል፡፡
የምዕራብ ሚድላንዱ ክለብ አስቶን ቪላ በቀደሙት ዓመታት…