Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የስፖርት ዲፕሎማሲና የስፖርት መሰረተ ልማት ስራችን ፍሬ እያፈራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የስፖርት ዲፕሎማሲ እንዲሁም የስፖርት መሰረተ ልማት ስራችን ፍሬ እያፈራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ ውድድር በአዲስ አበባ ለማዘጋጀት ዕድል በማግኘቷ በዓለም አትሌቲክስ ካላንደር ውስጥ መካተት መቻሏን ጠቅሰዋል። ውድድሩ በፈረንጆቹ ሚያዚያ 18 ቀን 2026 የሚከናወን መሆኑን ገልጸው፤ ውድድሩ ለሀገራችን ብሎም ለአትሌቲክስ…
Read More...

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አምስት ጨዋታዎች ሲደረጉ አርሰናል ከብራይተን ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ሊጉን በ64 ነጥብ እየመሩ የሚገኙት መድፈኞቹ በሜዳቸው ኢምሬትስ በተደረገው የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ጠባብ ውጤት ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ በብራይተን አሜክስ ስታዲየም…

የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በዓለም ሚሊተሪ ሀገር አቋራጭ ውድድር የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ሚሊተሪ ሀገር አቋራጭ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን የወርቅ ሜዳልያ አሸንፏል፡፡ የመቻል አትሌቲክስ ቡድን የወርቅ ሜዳልያውን ያሸነፈው በግሪክ ትሪካላ ከተማ 38 ሀገራት በተሳተፉበት 60ኛው የዓለም ሚሊተሪ ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ውድድር ላይ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፉት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት…

ማንቼስተር ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስን በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን ያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ክሪስታል ፓላስን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በማሸነፍ የሶስተኛነት ደረጃን ከአስቶንቪላ ተረክቧል፡፡ 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የማንቼስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ቤንጃሚን ሴሽኮ አስቆጥረዋል፡፡ ክሪስታል…

አትሌት ታደሰ ታከለ የ2026 የቶኪዮ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የ2026 የቶኪዮ ማራቶን የባለፈው ዓመት የውድድሩ አሸናፊ ታደሰ ታከለ በበላይነት አጠናቋል፡፡ አትሌት ታደሰ በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው የቶኪዮ ማራቶን ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡ ኬንያውያኑ ኪፕቹምባ እና ሙንያዎ 2ኛ እና 3ኛ በመሆን ሲያጠናቅቁ፥ ኢትዮጵያውያኑ…

ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን 5 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ለሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬ፣ ቨርጂል ቫን ዳይክ፣ ማክ አሌስተር፣ ኮዲ ጋክፖ እና አሌክስ ዲሳሲ (በራስ ላይ) ግቦቹን ሲያስቆጥሩ፤ ለዌስትሃም ቶማስ ሶቼክ እና ቫሌንቲን…

ማንቼስተር ሲቲ ከሊድስ ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው አርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። በሊጉ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ሲደረጉ ምሽት 2፡30 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ በመጓዝ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ይጫወታል። ከአርሰናል…