ስፓርት
ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን ለማሳካት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዚህም ምሽት 12 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ኢፕስዊች ታውንን ያስተናግዳል።
በመጀመሪያ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ በሃል ሲቲ ሽንፈት የገጠመው ማንቼስተር ዩናይትድ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል ለማሳካት ወደ ሜዳ ይገባል።
ማንቼስተር ዩናይትድ ከዓመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በተመለሰው ሃል ሲቲ መሸነፉን ተከትሎ የቡድኑ ብቃት ላይ…
Read More...
ክሪስታል ፓላስ ከማንቼስተር ሲቲ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ክሪስታል ፓላስ ከማንቼስተር ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት በሴልኸርስት ፓርክ ስታዲየም ይደረጋል፡፡
ባለፈው ሳምንት በኢትሃድ ስታዲየም ባለቀ ሰዓት በጠባብ ውጤት ያሸነፈው የኤንዞ ማሬስካው ማንቼስተር ሲቲ ይሄንንም ጨዋታ…
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አዲስ ታሪክ የጻፈው አፍሪካዊው ያያ ቱሬ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮትዲቯራዊው የቀድሞ ኮከብ ተጫዋች ያያ ቱሬ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የሚያሰለጥነውን ክለቡን ለምድብ ድልድል ያበቃ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሰልጣኝ ሆኗል፡፡
ቱሬ የስሎቫኪያውን ክለብ ስሎቫን ብራቲስላቫን በማሰልጠን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ክለቡን ለምድብ ድልድል ያደረሰ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሰልጣኝ መሆን ችሏል፡፡…
ሊቨርፑል ብረድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን የግራ ክንፍ ተጫዋች ብራድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ፡፡
ሊቨርፑል የ23 አመቱን ተጫዋች በ100 ሚሊዮን ፓውንድ ወደ አንፊልድ ለማምጣት ከፈረንሳዩ ክለብ ጋር ከስምምነት ደርሷል፡፡
በፈረንጆቹ 2023 ከሊዮን በ38 ነጥብ 5 ሚሊዮን ፓውንድ…
ለመድፈኞቹ ተስፋን የፈነጠቀው ክሪስቶስ ዞሊስ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሪካዊው የ24 ዓመት የመስመር ተጫዋች ክሪስቶስ ዞሊስ በአርሰናል የጀመረው አዲስ የእግር ኳስ ምዕራፍ በጥሩ አጀማመር ተውቧል።
ተጫዋቹ በ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ኮቨንትሪ ሲቲን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ፤ ለቡካዮ ሳካ የግብ እድል በመፍጠር ትኩረት ስቧል።
ዞሊስ የእግር ኳስ ሕይወቱን…
ቼልሲ የውድድር ዓመቱን በምዕራብ ለንደን ደርቢ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ፉልሃምን ይገጥማል፡፡
በክረምቱ አዳዲስ አሰልጣኞችን የሾሙት ሁለቱ ክለቦች የውድድር ዓመቱን በድል ለመጀመር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ የተሰናበተውን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ…
ሊቨርፑልና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑልና ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የኒውካስልን ግቦች አንቶኒ ኢላንጋና ጆሴፍ ዊሎክ ሲያስቆጥሩ ÷ የሊቨርፑልን የአቻነት ግቦች ደግሞ ኮዲ ጋክፖና ዶምኒክ ስቦዝላይ ከመረብ አሳርፈዋል።