Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኒውካስል ዩናይትድ አንቶኒ ኤላንጋን ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ ስዊድናዊውን የመስመር አጥቂ አንቶኒ ኤላንጋ ከኖቲንግሃም ፎረስት ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ ኒውካስል ዩናይትድ ለተጫዋቹ ዝውውር 55 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚከፍል ተነግሯል፡፡ የ23 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች በኒውካስል ዩናይትድ የአምስት አመት ውል እንደሚፈርም ተዘግቧል፡፡ አንቶኒ ኤላንጋ ባለፈው የውድድር አመት ለኖቲንግሃም ፎረስት በሁሉም የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት የቻለ ሲሆን፥ በሊጉ በ17 ግቦች ላይ…
Read More...

ማርቲን ዙባሜንዲ አርሰናልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው ኢንተርናሽናል ማርቲን ዙቢሜንዲ በይፋ መድፈኞቹን ተቀላቅሏል። የ26 ዓመቱ ዙቢሜንዲ በ60 ሚሊየን ፓውንድ ነው ከስፔኑ ሪያል ሶሴዳድ የሰሜን ለንደኑን ክለብ የተቀላቀለው፡፡ በሪያል ሶሴዳድ ቤት ጠንካራ አቋሙን ማሳየት የቻለው ዙቢሜንዲ ለክለቡ በሁሉም ጨዋታዎች 236 ጊዜ ተሰልፎ ተጫውቷል። ዙቢሜንዲ በቀጣዩ…

በ41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን አትሌት መሰረት ገብሬ እና ገመቹ ያደሳ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በሴቶች መሰረት ገብሬ እና በወንዶች አትሌት ገመቹ ያደሳ አሸንፈዋል። 41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል። በዚህም በወንዶች የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክን በመወከል የተሳተፈው አትሌት ገመቹ ያደሳ አንደኛ…

ባየርን ሙኒክ ከዓለም ክለቦች ዋንጫ ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ክለቦች ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ የጀርመኑን ባየርን ሙኒክ 2 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡ የፒ ኤስ ጂን የማሸነፊያ ግቦች ዴዚሬ ዱዌ እና ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ ፒ ኤስ ጂ በግማሽ ፍጻሜው ከሪያል ማድሪድ እና ቦሩሺያ ዶርትመንድ አሸናፊ ጋር…

ቼልሲ ጄሚ ጊተንስን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቦሩሺያ ዶርትመንዱን የክንፍ ተጫዋች ጄሚ ጊተንስን አስፈርሟል፡፡ የ20 ዓመቱ ተጫዋች በ48 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድና በተጨማሪ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ለቼልሲ መፈረሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንግሊዛዊው ጊተንስ ለቦሩሺያ ዶርትመንድ በ107 ጨዋታዎች የተሰለፈ ሲሆን÷…

ስፖርት ለብሔራዊ አንድነት ሚናውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፖርቱ ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታና ለብሔራዊ አንድነት ሚናውን በአግባቡ እንዲወጣ በትብብር እየተሰራ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚያዘጋጀው ስለኢትዮጵያ መድረክ “ስፖርት ለአሸናፊ ሃገር” በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ…

ካይል ዎከር ለበርንሌይ ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በርንሌይን በ5 ሚሊየን ፓውንድ ተቀላቅሏል፡፡ የ35 ዓመቱ ዎከር ባለፈው የውድድር ዓመት ለማንቼስተር ሲቲ 15 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን÷ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ጣልያኑ ኤሲሚላን በመሄድ መጫወቱ ይታወሳል፡፡ በኢቲሃድ ቆይታው 17 ዋንጫዎችን ያሳካው ዎከር ÷…