ስፓርት
የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡
ምሽት 5 ሰዓት ላይ አስቀድማ ማለፏን ያረጋገጠችው ጀርመን ከኢኳዶር ጋር ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል፡፡
ሁለቱንም የምድብ ጨዋታዎች ድል ያደረገችው ጀርመን በስድስት ነጥብ ምድቡን እየመራች ትገኛለች፡፡
ተጋጣሚዋ ኢኳዶር በበኩሏ ካደረገቻቸው ሁለት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ በመያዝ በምድቡ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡
በዚሁ ምድብ በተመሳሳይ ሰዓት ኩራሳኦ ከኮትዲቫር…
Read More...
በዓለም ዋንጫው የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ጨዋታዎች ካናዳ ከስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ቫንኩቨር ከተማ ላይ አዘጋጇ ካናዳ ከስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚደረግ ሲሆን፤ ቡድኖቹ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል የሚያደርጉት ፍልሚያ…
ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእግር ኳስ ጥበበኛው ሊዮኔል ሜሲ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አዲስ ታሪክ በመጻፍ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን መስበር ችሏል፡፡
ምሽት 2 ሰዓት ላይ መካሄድ በጀመረው እጅግ አስደናቂ ጨዋታ ላይ ሜሲ ክብረ ወሰን መስበር ያስቻለችውን ታሪካዊ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡
በዓለም ዋንጫ መድረክ…
አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል፡፡
በ36ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ታምራት ኢያሱ አስቆጥሯል፡፡…
በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከኦስትርያ እንዲሁም ኖርዌይ ከሴኔጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛ ቀኑን በያዘው 23ኛው ዓለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት አርጀንቲና ከኦስትሪያ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በዳላስ ስታዲየም ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሚደረገው ጨዋታ አርጀንቲና ካሸነፈች ወደ ጥሎ ማለፉ መግባቷን ታረጋግጣለች፡፡
በሌላ በኩል በውድድሩ 16 ግቦችን በማስቆጠር ከጀርመናዊው ሚሮስላቭ ክሎስ ጋር ክብረ ወሰን…
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡
ጀርመን ከኮትዲቯር…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ መርሐ ግብር ጀርመን ከኮትዲቯር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ጨዋታው በካናዳ ቶሮንቶ ስታዲየም ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚካሄድ ሲሆን ÷ አሸናፊው ቡድን ጥሎ ማለፉን መቀላቀሉን ያረጋግጣል፡፡
በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ ጀርመን ኩራሳኦን 7 ለ 1 እንዲሁም ኮትዲቯር…