Fana: At a Speed of Life!

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ከቻይና የኮንስትራክሽን ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከቻይና መንግስት የኮንስትራክሽን ተቋማት ፕሬዚዳንቶች እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ በመጭዎቹ 10 ዓመታት ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ልትደርስበት…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከቻይና የጉሙሩክ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከቻይና የጉሙሩክ አስተዳደር ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት ህገ ወጥ የንግድ ስርዓትን፣ የዕፅ ዝውውርን ለመቆጣጠር እንዲሁም የጉሙሩክ ስርዓትን ለማዘመንና የጉሙሩክ መረጃዎችን…

የኢትዮጵያ ሳተላይት ማምጠቅ ሀገሪቱ ያላትን ተስፋ ያመላክታል – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሳተላይት ማምጠቅ ሀገሪቱ ያላትን ተስፋ እንደሚያመላክት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ነዋሪዎቹ በሳተላይቷ መምጠቅ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አስተያየት ሰጭዎቹ ሳተላይቷ…

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የዓመቱ የፋይናንስ ሚኒስትር ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በፋይናንሺያል አፍሪክ መጽሄት የዓመቱ የፋይናንስ ሚኒስትር ሽልማት ተበረከተላቸው። ፋይናንሺያል አፍሪክ በፓሪስ የሚታተም መጽሔት ሲሆን፥ ትናንት በአቢጃን ከተማ በተካሄደ ስነ ስርዓት የኢፌዴሪ…

የሰላም ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የሰላም ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንሱ የተዘጋጀው በአማራ እና ኦሮሞ ባለሃብቶች ኮሚቴ የተዘጋጀ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ ያመጠቀቻት ሳተላይት ምድርን መቃኘት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀቻት ሳተላይት ምድርን መቃኘት መጀመሯን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ እየመዘገበች መረጃ የምትሰበስበው “ETRSS-1” በዛሬው ዕለት ነበር ወደ ህዋ የመጠቀችው።…

ኢትዮጵያ ዛሬ ያመጠቀችው ሳተላይት በወጣቶች ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትና መነሳሳትን የሚፈጠር ነው- ወ/ሮ ያለም ፀጋይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ ያመጠቀችው ሳተላይት በወጣቶች ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትና መነሳሳትን የሚፈጠር መሆኑን የኢፌዴሪ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ገለፁ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ ያለም ፀጋይ የዩዝ ኮኔክት ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ሲጀመር…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች በቴክኖሎጂ ሽግግር በሚፈለገው ደረጃ እየሄዱ አለመሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች በወጪ ንግድና ስራ እድል ፈጠራ እየተሻሻሉ ቢሆኑም በቴክኖሎጂ ሽግግር በሚፈለገው ደረጃ እየሄዱ አለመሆናቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የአምስት ዓመታትን እድሜ የያዘው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት፥…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሳታላይቷን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሳታላይቷን ወደ ህዋ አመጠቀች ። ሳታላይቷ ቻይና ከሚገኘው የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ መጥቃለች። ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ እየመዘገበች መረጃ የምትሰበስበውና “ETRSS-1” የሚል ስያሜን የተሰጣት…

ኢትዮጵያ በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገቧን ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገቧን ጥናት አመላክቷል። በወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም የ2020 የዓለም አቀፍ ጥናት መሰረት በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ በዓለም ከፍተኛ ለውጥ…