Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለፁ። 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ…

አርሰናል በበርንማውዝ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኤሚሬትስ ስታዲየም በርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ዲያን ሁጅሰንና ኢቫኒልሰን ሲያስቆጥሩ አርሰናልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…

በገጠር የሃይል አቅርቦት ችግርን የሚፈቱ የነጻ ሃይል ማምረቻ ማሽኖችን ለማምረት ይሰራል- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ ዓመታት በገጠር የመስኖና የቤት ውስጥ ኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ችግርን የሚፈቱ የነጻ ሃይል ማምረቻ ማሽኖችን አምርተን ተደራሽ እናደርጋልን ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ 3ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጠቅላይ…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ባለፉት 3 ዓመታት ብቻ ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን አስገኝቷል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ መርቀው ከፍተዋል፡፡ ለ5 ቀናት በሚቆየው የ2017 “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከወትሮው በተለየ መልኩ በአጠቃላይ 288 ድርጀቶች ምርታቸውን ማቅረባቸው…

ካሳሁን ዘውዱ የፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካሳሁን ዘውዱ የፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡ ለሶስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ለፍጻሜ ውድድሩ አራቱ ተወዳዳሪዎች…

ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ የመድንን የማሸነፊያ ግቦች…

በ4 ክልሎች ለባሕላዊ ፍ/ቤቶች እውቅና የሚሰጥ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራት ክልሎች ለባሕላዊ ፍርድ ቤቶች እውቅና የሚሰጥ አዋጅ መጽደቁን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያስላሴ እንደገለጹት÷ ባለፉት ጊዜያት የፍትሕ ሥርዓቱን ማሻሻል የሚያስችሉ በርካታ ሪፎርሞች ተከናውነዋል፡፡…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የኢትዮጵያ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ አርሰናል ከበርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ቀን 8 ሰዓት ከ30 በምሳ ሰዓት የጨዋታ መርሐ ግብር አስቶንቪላ ከፉልሃም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…

በአማራ ክልል 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ የኔሰው መኮንን እንደገለጹት÷በዘጠኝ ወራት የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር…