ታዳጊዋን አግተው ከወላጇ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት አንድን ታዳጊ አግተው ከወላጅ አባቷ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወሰነ።
የቅጣት ውሳኔ የተወሰነባቸው ተከሳሾች ብሬ በላይ፣ ፍሮምሳ በላይ እና…