Fana: At a Speed of Life!

ሕዳሴ ግድቡ ወደ ኢንዱስትሪ የሚደረገውን ጉዞ ያሳልጣል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል እያደገ ላለው የኢንዱስትሪ ዘርፍ የኃይል ፍላጎት ምላሽ በመስጠት ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ የምታደርገውን ጉዞ ያሳልጣል አሉ ምሁራን፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ የነበራቸው ምሁራን፤ ከግድቡ የሚመነጨው…

ግራዝማች አያሌው ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር በተለያዩ የሥራ በኃላፊነቶች ያገለገሉት ግራዝማች አያሌው ደስታ በ103 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ማህበሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መረጃ፤ ግራዝማች አያሌው ደስታ ሀገራቸውን…

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል “ሊፈረድብን አይገባም” በማለት ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በሙስና ወንጀል "ሊፈረድብን አይገባም" በማለት ባቀረቡት ይግባኝ ጥያቄ እና የዐቃቤ ሕግ የመልስ መልስ ላይ ውሳኔ ሰጠ። ከአንድ ዓመት በፊት የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…

በሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት በመንገደኞች አውሮፕላን ላይ በደረሰ የመከስከስ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አመራሮች እንዳሉት÷ በዛሬው ዕለት 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ…

ዕለታዊ የአየር ሁኔታ ትንበያ ትክክለኛነት ወደ 80 በመቶ ከፍ ብሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የዕለታዊ አየር ሁኔታ ትንበያ ትክክለኛነት 80 በመቶ ደርሷል አለ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፤ የተቋሙ የአጭር፣ የመካከለኛና…

የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ፅ/ቤት ፕሮቶኮልን ጨምሮ ተደራራቢ ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ፅ/ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊን ጨምሮ በአስተዳደሩ ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች በቀረበባቸው ተደራራቢ ክስ ጥፋተኛ ሆነዉ በመገኘታቸዉ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ፡፡ የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው…

የጋራ ምክር ቤቱ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ለማዳበር ሚናውን አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ለማዳበር እየተወጣ ያለውን ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና ሰላም ሚኒስቴር በጋራ "ሰላምን በማጽናት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና"…

ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የመሪነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የመሪነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና ሰላም ሚኒስቴር በጋራ "ሰላምን በማጽናት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ…

በክልሉ ፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ251 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ251 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግስት ሀብት ማዳን ተችሏል። የክልሉ የፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ለፋና ዲጂታል…

ላሚን ያማል ጋር የደረሰው 10 ቁጥር ማልያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አብዛኞቹ ክለቦች ትልልቅ ታሪክ የተሰራባቸውን ማልያዎች እንዲሁ በቀላሉ የትኛውም ተጫዋች እንዲለብሰው አይፈቅዱም፡፡ ትልልቅ ተጫዋቾች ለብሰውት ታሪክ ሰርተው ያለፉበትን ማልያ በአጋጣሚ የመልበስ ዕድል አግኝተው ለብሰው የተጫወቱ አንዳንድ ተጫዋቾች…