ስፓርት ቼልሲ ሮማን አብራሞቪችን ካጣ በኋላ ወደ ስኬት የተመለሰበት ዓመት… Abiy Getahun Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያዊው ባለሃብት ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን ለአሜሪካዊው ባለሃብት ከሸጡ በኋላ ይህ ቡድን በርካታ ተጫዋቾችን በውድ ገንዘብ ወደ ስብስቡ ቢቀላቅልም ስኬታማ ሳይሆን ቆይቷል፡፡ ቼልሲ በአሜሪካዊው ባለሃብት ቶድ ቦህሊ ከተያዘ በኋላ በሊጉም ሆነ በሌሎች…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፍ ጥሩ አፈፃፀም ካላቸው ሀገራት መካከል ነች Abiy Getahun Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 25ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተሳተፉ ሚኒስትሮች ዲጂታል ትስስርን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በፈረንጆቹ 2023 ስለፀደቀው…
ቢዝነስ የሶማሌ ክልል 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል በበጀት ዓመቱ 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን ገቢ የመሰብሰብ አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ ሰፊ ተግባራት ተከናውኗል። በዚህም በበጀት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ ከ32 ሺህ በላይ የካካዎ ችግኝ አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ እያቀረበ ነው Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል ከ32 ሺህ በላይ የካካዎ ችግኝ አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ እያቀረበ ነው። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ደረጀ ቱሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተፈላጊ የሆነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በየካ ተራራ ችግኝ ተከሉ Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት በየካ ተራራ በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በዛሬው ዕለት ያከናወኑት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በመሆን ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 55 ሺህ 729 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Abiy Getahun Jul 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 55 ሺህ 729 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ102 ሺህ በላይ የክስ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጠ Abiy Getahun Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ከ102 ሺህ በላይ በሚሆኑ የክስ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቦጋለ ፈይሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ በፍትሐብሔር እና በወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምታስተናግደው ሁለተኛ የተመድ የስርዓተ ምግብ ጉባኤ በሚገባ ሊተዋወቅ ይገባል Abiy Getahun Jul 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን ሁለተኛ የተባበሩት መንግስታት የስርዓተ ምግብ ጉባኤ አስቀድመው ማስተዋወቅ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። “ከራዕይ ወደ…
ስፓርት ከንግስና እስከ ባላንጣነት – የቀድሞው የፓሪስ ንጉስ Abiy Getahun Jul 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓርክ ዴ ፕረንስ "ምባፔ ንጉሳችን፥ ኩራታችን ነህ" ተብሎ ቢዘመርለትም ወደ ማድሪድ መኮብለልን ሲመርጥ "ከእኛ ይልቅ ገንዘብን መርጠሃል" ተብሎ በራሳቸው በፒኤስጂ ደጋፊዎች ተብጠልጥሏል፡፡ በስተመጨረሻ ከክለቡ ፒኤሰጂ ጋር የመለያየቱ ነገር ቁርጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት በመስጠት ውይይት ተደርጓል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ መገንባት አስፈላጊ ስለመሆኑ በኢትዮጵያ በኩል አጽንኦት ተሰጥቶታል አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ…