የሀገር ውስጥ ዜና የቴፒ አነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ስራ ጀመረ Abiy Getahun Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴፒ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ከረዥም ዓመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሯል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በአነስተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው Abiy Getahun Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት 299 ሺህ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው አለ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ፈተናውን እየወሰዱ ከሚገኙት…
ቢዝነስ ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ Abiy Getahun Jul 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የግብር ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ አቶ ኦርዲን በድሪ እንዳሉት፤ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረር በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ እየተገነባ ነው Abiy Getahun Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ ከፍሳሽ ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት አንድ ቢሊየን ብር ተመድቦ ወደ ሥራ ተገብቷል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ ተግባራዊ በሚደረገው የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሃሳብ ተነስቶ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ምርታማነትን ለማሳደግ የመስኖ መሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ” አቶ አሻድሊ ሀሰን Abiy Getahun Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ የመስኖ መሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን። በክልሉ ኡራ ወረዳ በ74 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የመስኖ መሰረተ ልማት ሥራ ጀምሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስጠበቅ የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ልዩነት አያግድም – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Abiy Getahun Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ልዩነት አያግድም አሉ። ኢዜማ "በሀሳብ እንፎካከራለን፤ ስለሀገር እንተባበራለን" በሚል መሪ ሀሳብ ከሰኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም በንቃት ሊሳተፉ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ Abiy Getahun Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶች የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባትና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር…
Uncategorized በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ563 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ ይለማል Abiy Getahun Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017/18 የመኸር ወቅት በተቀናጀ የግብርና ልማት ስራ ከ563 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተገነቡ 21 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ Abiy Getahun Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ 31 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸዉ 13 የመንገድ ፕሮጀክቶችና 8 ድልድዮች በአጠቃላይ 21 ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣…