የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው።
ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሚዛን አማን…