ፋና ስብስብ የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል። የአምባሳደር ቆንጂት ቀብር ሥነ ሥርዓቱ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በእንጦጦ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስታወቀው። አንጋፋዋ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር… Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ታስተናግዳለች። በውድድሩ ከ70 በላይ ስመጥር የዓለም አቀፍ አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ኹነቱ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ያላትን የቆየ ዝና በውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 21 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአግልግሎት ዝግጁ ሆነዋል – አቶ አወሉ አብዲ Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 9 ወራት 21 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአግልግሎት ዝግጁ ሆነዋል አሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ። በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመት ከተጀመሩ ከ28 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መካከል 21 ሺህ የሚሆኑት…
ስፓርት አስደናቂ ጉዞ ላይ የሚገኘው አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ በጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ አስደናቂ የውድድር ዓመት እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ቤልጂየማዊው ቪንሰንት ኮምፓኒ የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ አንደርሌክት ሲሆን በተጫዋችነት ዘመኑ ለሀምበርገር እና ማንቼስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በወጪ ንግድ እና የውጭ ምንዛሪ ክምችት ላይ እመርታ አምጥቷል Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት የ2026 የፀደይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጉዞ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የዕዳ አያያዝ ስምምነቶችን ተግባራዊ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ድጋፍ አስፈላጊ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕዳ አያያዝ ስምምነቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ወቅታዊ እና የተቀናጀ ድጋፍ አስፈላጊ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። አቶ አሕመድ ሺዴ የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ምርቶች በቀጥታ ለሩሲያ ገበያ የሚቀርቡበት የኦንላይን የግብይት መድረክ ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ግዙፍ ኢ-ኮሜርስ ኩባንያ ዋይልድቤሪስ ኢትዮጵያውያን አምራቾች እና ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን በቀጥታ ለሩሲያ ገበያ የሚያቀርቡበትን የኦንላይን የግብይት መድረክ በይፋ አስጀምሯል። ኩባንያው በመጀመሪያው ምዕራፍ የቡና፣ የጨርቃጨርቅና የቆዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፖርቹጋል በባለብዙ ወገን መድረኮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Adimasu Aragawu Apr 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፖርቹጋል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓውሎ ራንገል ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ጌዲዮን (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ እና ፖርቹጋል ረጅም እና ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን…
ቢዝነስ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 93 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል Adimasu Aragawu Apr 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 9 ወራት በተለያዩ ዘርፎች 93 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በግብርና ዘርፍ 44፣ በኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ወታደራዊ የኢንዱስትሪና የቴክኖሎጂ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ Adimasu Aragawu Apr 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ወታደራዊ የኢንዱስትሪና የቴክኖሎጂ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከላይቤሪያ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ብርጋዲየር ጄኔራል ጄራልዲን ጃኔት ጆርጅ ጋር በአዲስ አበባ…