Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የጀመረችውን የኒውክሌር ኃይል ልማት እውን ለማድረግ በትብብር እንሰራለን – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የኒውክሌር ኃይል ልማት በትብብር በመገንባት እውን እንዲሆን እንሰራለን አሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን። አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ሁለቱን ሀገራት በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ በመምከር በትብብር እንሰራለን…

የውጭ ምንዛሪ ምንጭ እየሆነ የመጣው የሮዝመሪ ቅመም …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሮዝመሪ ቅመም የውጭ ምንዛሪ ምንጭ እየሆነ መጥቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

በድሬዳዋ ከተማ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ግንባታ ለማከናወን ስምምነት አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ ስምምነት ያደረገው ከዮት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር ነው፡፡…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት አንገት የሚያስደፋ ታሪክ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁላችንንም አንገት የሚያስደፋ ጥቁር ታሪክ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤…

ኢትዮጵያ የአርበኞች ሀገር ናት – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ የአርበኞች ሀገር ናት፤ መከላከያ ሰራዊት የአባቶቹን አርበኝነት ነው የወረሰው አሉ። ፊልድ ማርሻሉ ይህንን ያሉት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት…

የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ በፈጸመው ጥቃት አዝኗል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ሕዝብ ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ በፈጸመው ጥቃት አዝኗል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤ መቼም…

ያልተዘመረላቸው ጀግኖች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፀሐይ መሸ ደህና እደሩ ብላ ቦታውን ለጽልመት ትታ ሄዳለች፤ ከአድማሱ ስር ደግሞ ከአንዲት ድክም ካለች ጎጆ ውስጥ የሚወጣው ጭስ ይትጎለጎላል። በዚህች ትንሽዬ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ በሦስት ጉልቻ ላይ ተጥዳ የምትንተከተከውን ሽሮ እናት ዓይኖቿን ከጭሱ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመኸር ሰብሎችን የመሰብሰብ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በ2017/18 የመኸር ወቅት ሰብሎችን የመሰብሰብ ስራ ተጀምሯል አለ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር ወቅት 763 ሺህ 424…

ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሸገር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። ያሬድ መኮንን…

ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ አለን ካይዋ እና ዳግም ንጉሤ (በራሱ መረብ)…