ቢዝነስ በመዲናዋ የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት ቢሮ። በቢሮው የስራ ስምሪት አገልግሎት ዳይሬክተር ሰብሀዲን ሱልጣን ለፋና ሚዳያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ማለዳ ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። ከንቲባዋ ከባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በቀበና ወንዝ ዳርቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዓለም አንድ ላይ የሚቆምበት ወቅት ነው – ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዓለም አንድ ላይ የሚቆምበት ወቅት ነው አሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ፡፡ ኢትዮጵያ ከጣሊያን እና ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው 2ኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የምግብ ስርዓትን ማዘመን ይገባል Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የተፈጥሮ ሃብትን በተገቢው ጥቅም ላይ በማዋል የምግብ ስርዓትን ማዘመን ይገባል። ኢትዮጵያ ከጣሊያን እና ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው ሁለተኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉባኤው ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ያገኘችውን ውጤት ለዓለም አሳይታበታለች – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ያከናወነቻቸውን ተግባራት እና ያገኘችውን አበረታች ውጤት ለዓለም አሳይታበታለች አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ጉባኤውን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀንበር 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በአንድ ጀንበር 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል በክልል ደረጃ ዝግጅት ተደርጓል አለ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ የበርካታ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ተግባራትን በጉባኤው መክፈቻ ላይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አካፍላለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Jul 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ከገነባቸው 28 የጤና ፕሮጀክቶች መካከል 22 ያህሉን በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት እያካሄዱ ነው Adimasu Aragawu Jul 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የብልጽግና ፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ዛሬ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የፌዴራል ተቋማት አስተባበሪ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ተቋማት የአስተዳደር፣ ኢኮኖሚና…