ፋና ስብስብ ልጄ ውሃ አጠጣኝ… Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ጭንቅላቱን በመታው የፈንጂ ፍንጣሪ ምክኒያት ፊቱ በረጋ ደም ተሸፍኗል። መላ ሰውነቱ ከተንከባለለበት ጭቃ ጋር ተመሳስሏል፤ የጠየቀኝ ውሃ ነው። ልጄ ውሃ አጠጣኝ ነው ያለው። በኮዳዬ ከቀዳሁት ቆሻሻ ወራጅ ውሃ ሰጠሁት፤ ልጄን ሸዋዬን አጣሁት ሲል ግን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤት አስገኝተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤት አስገኝተዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማት፣ የቤት ልማት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የአመራሮቹ ጉብኝት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም፣ የኢሬቻ ፓርክ፣ የአራዳ ፓርክ እና የላፍቶ የገበያ ማዕከልን ጨምሮ ሌሎች በከተማዋ የተሰሩ ሰው…
ስፓርት የጋርዲዮላ አዲስ ምዕራፍ – ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል፣ ቶተንሃም ከማንቼስተር ዩናይትድ እንዲሁም ሰንደርላንድ ከአርሰናል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ቶተንሃም ሆትስፐር…
ፋና ስብስብ እሁድን ለበጎ ፈቃድ ስራ የሚያውሉት ጋሽ ፍሬው… Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እሁድን ለእረፍት ሳይሆን ለአካባቢ ጥበቃ በጎ ፈቃድ ስራ ማዋል ከጀመሩ ሰነባብተዋል ጋሽ ፍሬው ከፍያለው። በአካባቢ ጥበቃ የበጎ ፈቃድ ስራ ላይ የተሰማሩት ፍሬው ከፍያለው የሥነ ልቦና ባለሙያና የተለያዩ ድርጅቶችን የማማከር ስራ ይሰራሉ።…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን አባልነት ማረጋገጫ ተሰጠው Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን አባል የሆነበትን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን የአባልነት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት በዛሬው ዕለት ተሰጠው። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ህይወት መሃመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ÷ ጥያቄው አስቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በምክክር እና በሰጥቶ መቀበል መርህ ምላሽ ማግኘት አለበት – ምሁራን Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባህር በር ጥያቄ በምክክር እና በሰጥቶ መቀበል መርህ ምላሽ ማግኘት አለበት አሉ ምሁራን። የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁር ብሩክ ኃይሉ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ለሺህ ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሦስት ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ተመለሰ Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቢጃታ ሐይቅ ውሃ መሙላትን ተከትሎ ለሦስት ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ተመለሰ። የኃይል አቅርቦቱ የተቋረጠው በአቢጃታ ሐይቅ ውሃ መሙላትን ተከትሎ ወደ ኮስትክ ሶዳ ፋብሪካ የሚሄደው የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች በመወደቃቸው መሆኑን…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪቅ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዕለቱ የምድብ ሁለት ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን አየር ኃይል እየተገነባ ነው – ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ከቢሾፍቱ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር 90ኛ ዓመት የአየር ኃይል የምስረታ ቀን አከባበርን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል። ዋና አዛዡ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ አየር ኃይል…