የሀገር ውስጥ ዜና ለዘላቂ ሰላም ክልሎችን አሳታፊ ያደረገ ሥራ እየተሰራ ነው – የሰላም ሚኒስቴር Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ክልሎችን አሳታፊ ያደረገ ሥራ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሁሉም ክልሎች ከተውጣጡ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ጋር ምክክር እያደረገ ይገኛል። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ካይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)…
ፋና ስብስብ ተፈጥሮ የነፈገችው እግሮች ከጉዞው ያልገቱት ወጣት Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አካል ጉዳተኝነት ወጣት ኢሞታ ቡኤሳን የሕግ ባለሙያ ከመሆን አላገደውም፡፡ በፈተናዎች ያልተበገረው ፅናቱ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት ዘርፍ እንዲመረቅ አስችሎታል፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ተወልዶ ያደገው ወጣት ኢሞታ ቡኤሳ…
ቢዝነስ በጎንደር በ185 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የአርቲስት እንየ ታከለ የባህል ምሽት ቤት Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ185 ሚሊየን ብር ወጪ በአርቲስት እንየ ታከለ የተገነባውና የጎንደርን ታሪክ የሚመጥን የባህል ምሽት ቤት ተመርቋል። የባህል ምሽት ቤቱን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በቀጣይ 90 ቀናት በየዘርፉ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል ይሰራል – ኦርዲን በድሪ Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በቀጣይ 90 ቀናት ሊከናወኑ በታቀዱ ስራዎች የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ በቀጣይ 90 ቀናት በተለይም ለገጠር ኮሪደር ልማት ልዩ ትኩረት በመስጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርገናል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ ወንጀልን የመከላከል ተልዕኮውን በብቃት መፈጸም የሚያስችል አቅም ገንብቷል Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል የሀገርና የሕዝብን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ተልዕኮውን በብቃት መፈጸም የሚያስችል የሰው ኃይልና ዘመኑን የዋጀ የቴክኖሎጂ አቅም ገንብቷል አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክፍተቶችን እየሞላን የሕዝብ አገልግሎቶችን እያዳረስን እንገኛለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ታሪካዊ ጉድለቶችን እና ክፍተቶችን እየሞላን የሕዝብ አገልግሎቶችን ወደ ሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት እያዳረስን እንገኛለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 10ኛው የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን እና የተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል አሉ የኢፌዲሪ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ፡፡ "ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ" በሚል መሪ ሃሳብ ሁለተኛው ዙር አስተዳደር አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 561 ተማሪዎችን አስመረቀ Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ ሳምንታዊ እና የማታ መርሐ ግብሮች በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 561 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በመርሐ ግብሩ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ቶፊቅ ጀማል (ዶ/ር) አሁን ላይ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን እያስመረቁ ነው Adimasu Aragawu Jun 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡ አርሲ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 201 ተማሪዎችን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ እያስመረቀ ሲሆን÷ በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ…