Fana: At a Speed of Life!

ጆዜ ሞሪኒሆ የቤኔፊካ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የፖርቹጋሉ ክለብ ቤኔፊካ አሰልጣኝ መሆናቸው ይፋ ሆነ። ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በቤኔፊካ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆያቸውን የሁለት ዓመት ኮንትራት ተፈራርመዋል። ሞሪኒሆ ከዚህ ቀደም ሪያል ማድሪድ፣ ኢንተር ሚላን፣…

አየር መንገዱ በአገልግሎት ጥራትና ደንበኛ እርካታ ላይ የማይናወጥ አቋሙን በተግባር እያሳየ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአገልግሎት ጥራት፣ በደንበኛ እርካታ እና በፈጠራ ላይ የማይናወጥ አቋሙን በተግባር እያረጋገጠ ነው አሉ የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ እ.ኤ.አ በ2026 ለደንበኞች…

የጤና ዘርፍ አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግ እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ዘርፍ አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስማርት ዲጂታል የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት…

ለሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን አንድነት ሀገራዊ መግባባትን ለማጽናት ልንጠቀምበት ይገባል – አቶ ኡስማን ሱሩር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያሳየነውን አንድነትና ጽናት ሀገራዊ መግባባትን ለማጽናት ልንጠቀምበት ይገባል አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር። የሕዳሴ ግድብ መመረቁን…

ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል አሉ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የድጋፍና የደስታ መግለጫ ሕዝባዊ…

የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁለት ወራት በላይ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ ለፍጻሜ የበቁት ጴጥሮስ ማስረሻ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ እዮቤል ፀጋዬ…

በክልሉ በበጀት ዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ። በቢሮው የካዳስተር ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ተሾመ ለፋና ዲጂታል…

የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ። የአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አስተዳደር በጋራ በመሆን ከአጎራባች አካባቢዎች ለሚመጡ የበዓሉ…

በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ያገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 666 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ነው ቢቢሲ የዘገበው፡፡ ለአምስት ዓመታት…

በኦሮሚያ ክልል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ከደስታ የተሻገረ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…