ስፓርት ኢትዮጵያ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር የብር ሜዳልያ አገኘች Adimasu Aragawu Sep 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር የብር ሜዳልያ አገኘች። ብርቱ ፉክክር በታየበት በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ሁለተኛ በመውጣት ነው ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የብር…
ስፓርት አትሌት ፍሬወይኒ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ለፍጻሜ አለፈች Adimasu Aragawu Sep 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ማጣሪያ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ለፍጻሜ አለፈች። በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በተደረገው ማጣሪያ የምድቡ ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ የወጡ አትሌቶች ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያንን በጉልበት ማንበርከክ አይቻልም – አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) Adimasu Aragawu Sep 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ኃይሎች ኢትዮጵያዊያንን ሊያበጣብጥ ይችሉ ይሆናል እንጂ ማሸነፍ አይችሉም አሉ የታሪክ፣ ቅርስ እና ባህል ተመራማሪው አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር)፡፡ በታሪክ የውጭ ኃይሎች ኢትዮጵያን በጉልበት ለማሸነፍ በተደጋጋሚ ሞክረው እንዳልተሳካላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና እምቅ ሃብቶችን በማልማት የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጥረት ይደረጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ Adimasu Aragawu Sep 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እምቅ ሃብቶችን በማልማትና የጋራ እሴቶችን በማጎልበት የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ጥረት ይደረጋል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ አቶ ጥላሁን በክልሉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በርካታ ስኬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የፀጥታ መዋቅሩ ይጠናከራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ Adimasu Aragawu Sep 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የፀጥታ መዋቅሩን የማጠናከሩ ተግባር ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ወ/ሮ ዓለሚቱ በክልሉ የቦንጋ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም የሰለጠኑ የአድማ ብተና የፖሊስ አባላት ምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ት/ቤቶች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ማስተማር ይጀምራሉ Adimasu Aragawu Sep 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከመጪው መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮው ዓመት የመማር ማስተማር ሥራ ይጀመራል። ለ2018 የትምህርት ዘመን በየደረጃው ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስን ጨምሮ የተለያዩ የዝግጅት ሥራዎች…
ቢዝነስ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! Adimasu Aragawu Aug 16, 2025 0 ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ያልተጠቀምንባቸውን አቅሞቻችንንም የሚገልጡ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
ጤና የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል 13 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ይሰራጫል Adimasu Aragawu Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው ዓመት የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል 13 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ይሰራጫል አለ የጤና ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ህይወት ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ 75 በመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የተገነባው የቦንጋ ከተማ አረንጓዴ ፓርክ Adimasu Aragawu Aug 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት አካል የሆነው የአረንጓዴ ፓርክ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የቦንጋ ከተማ እያከናወነ ያለው የከተማ ኮሪደር…