የሀገር ውስጥ ዜና የሆስፒታሉ ማስፋፊያ የክልሉን የሜዲካል ቱሪዝም የሚያጎለብት ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ Feven Bishaw Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት የክልሉን የሜዲካል ቱሪዝም ይበልጥ የሚያጎለብት ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በድሪ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የሐረር ፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ መጀበኛ ጉባዔውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል Feven Bishaw Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሁለት ቀናት የሚቆየው የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ በአዳማ ከተማ መካሄድ ይጀምራል። ይህንን አስመልክቶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን በሰጡት መግለጫ÷በጉባዔው የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የዩኒዶ ተወካይና የቀጣናው ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ተወካይና የቀጣናው ዳይሬክተር ሆነው ካገለገሉት ኦሬሊያ ፓትሪዚያ ካላብሮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር ያስፈልጋል ተባለ Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል አስታወቀ Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በስኬት መጠናቀቁን የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል አስታውቋል። ተማሪዎች የለፉበትን የትምህርት ውጤት እንዲያገኙ የፈተና ቁሳቁሶችን አጅቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዘመናዊና ፕሮፌሽናል ሰራዊት መገንባት መቻሏን ተረድተናል – የሞሮኮ ም/ጠ/ ኢታማዦር ሹም Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘመናዊና ፕሮፌሽናል ሰራዊት መገንባት መቻሏን መረዳታቸውን የሞሮኮ ምክትል ኢታማዦር ሹም ሜጀር ጀኔራል አዚዝ እድሪስ ተናገሩ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ(ኢ/ር) በሞሮኮ ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል አዚዝ ኢድሪሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እስካሁን 4 ቢሊየን ችግኞች ተተክለዋል Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በዘንድሮው ዓመት ለመትከል ከታቀደው 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ውስጥ እስካሁን 4 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የተፈጥሮ ሃብት መመናመንና የአየር ንብረት ለውጥ…
ስፓርት በሚቀጥለው ወር ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ይካሄዳል Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቦክስ ሻምፒዮና በሚቀጥለው ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን አስታወቀ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌደሬሽን ዳይሬክተር አሊሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የአረንጓዴ ዓሻራ ተካፋይ እንድትሆኑ ጥርዬን አቀርባለው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ህብረተሰቡ የዘንድሮ የአረንጓዴ ዓሻራ መርሐ ግብር ተካፋይ እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየርላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ መስኮች ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አየርላንድ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን 30ኛ ዓመት አክብረዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭና የመከላከያ ሚኒስትር…