የሀገር ውስጥ ዜና “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በጫካ ፕሮጀክትም… Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ በኋላ የመሬት መራቆትን በመከላከል የተፈጥሮ ኃብትን መጠበቅና የደን ሽፋን እንዲጨምር አስችሏል፡፡ በመሆኑም ክረምቱን ችግኞችን በመትከል ለአረንጓዴ ምድር እንበረታለን፡፡
ጤና የኩፍኝ መንስዔዎችና ምልክቶች Feven Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩፍኝ ማለት ሚዝልስ (Measles) በተባለ ረቂቅ ተህዋስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ የሆነ በሽታ ነው። በአብዛኛው ክትባት ያልወሰዱ ህፃናት ላይ የሚከሰት ቢሆንም አዋቂዎች ላይም ሊከሰት ይችላል። የኩፍኝ በሽታ በዋናነት በትንፋሽ የሚተላለፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት 230 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Feven Bishaw Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት 230 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ሆኖ በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡ 2ኛ ቀኑን በያዘው የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4 መደበኛ ጉባኤ ነው በጀቱ የጸደቀው። የ2017…
የሀገር ውስጥ ዜና በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባው የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ተመረቀ Feven Bishaw Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰአዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ዘርፎችን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ያደረገ ማሻሻያ ስራ ላይ መዋሉ ሀገራዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው ተባለ Feven Bishaw Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ ሆነው የቆዩት የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላና የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ክፍት ያደረገ የኢንቨስትመንት ማሻሻያ ደንብ ስራ ላይ መዋሉ ንግድን በውድድር እንዲመራ በማድረግ ሀገራዊ ተጠቃሚነትን የሚያሳድግ ነው ተባለ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ለልማት ጉባኤን ለማስተናገድ ስምምነት ተፈራረመች Feven Bishaw Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጋር የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ስብሰባ ከሀምሌ 15 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ለማስተናገድ የአስተናጋጅ ሀገር ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ…
ጤና የስክሪን ብርሃን ለልጆች አይን ጤንነት ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ Feven Bishaw Jul 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ ልጆች ስክሪን ላይ (ስልክ፣ ቲሌቪዥን) የሚያሳልፉት ጊዜ በርከት እያለ መጥቷል፤ ይህ ደግሞ የልጆች የአይን ጤንነነት ላይ ጉዳት ያስከትላል። በዚህም ወላጆች ልጆች ስክሪን የሚያዩበትን የቆይታ ጊዜ መወሰን ወይም መገደብ አለባቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜአ እና ቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) እና የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የትብብር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። በበይነ መረብ በተደረገው የስምምነት ፊርማ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት 37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ Feven Bishaw Jul 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት ከ37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀድቋል። የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 ዓ.ም በቀረበው ረቂቅ በጀት ላይ ከተወያየ…