የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ የመግፋት ሙከራ ዓለም አቀፍ ሕጎችን ይጻረራል Hailemaryam Tegegn May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ የመግፋትና በር የመዝጋት ሙከራዎች ዓለም አቀፍ ሕጎችን የሚጻረሩ መሆናቸው ተመላከተ፡፡ በተለይም አንዳንድ ሀገራት በቀይ ባሕር ጉዳይ እያራመዱት ያለው በር የመዝጋት አካሄድ ዓለም አቀፍ ሕግን እንደሚጻረር የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስን በቴክኖሎጂ ለማላቅና ለማዘመን በትኩረት እየተሠራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Hailemaryam Tegegn May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላምና የልማት ኃይል የሆነውን ፖሊስ በቴክኖሎጂ ለማላቅ፣ በሥልጠና ለማዘመን፣ የሥራ ቦታዎችን ምቹ ለማድረግና በሰው ኃይል ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የሁል ጊዜ ስራችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ አባቶቻችን በአርበኝነት ስሜት የኢትዮጵያን አንድነትና ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የሁል ጊዜ ስራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር ኃላፊነቱን የሚወጣ የፖሊስ ሠራዊት ተፈጥሯል – ኮ/ጄ ደመላሽ ገ/ሚካኤል Hailemaryam Tegegn May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር የሚሰጠውን ኃላፊነት የሚወጣ የፖሊስ ሠራዊት ተፈጥሯል ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ስፓርት ቼልሲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn May 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ እየተፎካከሩ የሚገኙት ሰማያዊዎቹ ምሽት 12:30 የሊጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምዕራብ አርሲ ሞዴል የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመሩ Hailemaryam Tegegn May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ከተማ የኡታ ዋዩ ሞዴል የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀምረዋል፡፡ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚከናወነው የትምህርት ቤቱ ግንባታ በ10…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ከተማ በ736 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነቡ ሁለት ፋብሪካዎች ስራ ጀመሩ Hailemaryam Tegegn May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ በ736 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነቡ ሁለት ፋብሪካዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። ከ650 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የሀድያ ዱቄትና የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ የብስኩት ፋብሪካ በቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል አስር ፋብሪካዎች በቅርቡ ስራ ይጀምራሉ – አቶ አወል አርባ Hailemaryam Tegegn May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የሆኑ አስር ፋብሪካዎች በአፋር ክልል በቅርቡ ተመርቀው ስራ እንደሚጀምሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በአፋር ክልል ከለውጡ ወዲህ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴውን ወደ ላቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ Hailemaryam Tegegn May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጁአዎ ማኑኤል ጎንካሌቭ ሎሬንቾ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚዳንት ጁአዎ ማኑኤል…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ለአውሮፓ መድረክ… Hailemaryam Tegegn May 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ አትሌቲክ ቢልባኦ ከማንቼስተር ዩናይትድ እንዲሁም ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከቦዶ ግሊምት ይገናኛሉ። በውድድር ዓመቱ በፕሪሚየር ሊጉ በ15 ጨዋታዎች ተሸንፎ መጥፎ ሪከርድ የተመዘገበበት ዩናይትድ፥…