የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት ከ225 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት ከ225 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ በ6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባዔ የአራተኛ ቀን ውሎው ነው የክልሉን ጥቅል በጀት…
ስፓርት ዦአው ፌሊክስ አልናስርን ተቀላቀለ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲው ክለብ አልናስር ፖርቹጋላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ዦአው ፌሊክስ ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ25 ዓመቱ ተጫዋች በ30 ሚሊየን ዩሮ መነሻ የዝውውር ሂሳብ አልናስርን የተቀላቀለ ሲሆን፥ በሳዑዲ ፕሮ ሊጉ ክለብ እስከ ፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና 110 ሺህ ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ መታደግ የሚያስችል የጎርፍ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዞን ዱለቻ ወረዳ 110 ሺህ ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ መታደግ የሚያስችል የጎርፍ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የጎርፍ መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሰራተኞች በወንዶ ገነት ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች መትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ወንዶ ገነት ከተማ ኖሌ ተራራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አዶኒያስ ወልደአረጋይ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋዜጠኛ ብርሃኑ ወ/ሰማያት የድጋፍ ጥሪ ቀረበ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርመራ ዘገባ መሀንዲሱ ተብሎ የሚጠራው ጋዜጠኛ ብርሃኑ ወ/ሰማያት ባጋጠመው ህመም የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ጋዜጠኛው ያለበትን ሁኔታ ጨምሮ አጠቃላይ የህክምና ሂደቱን አስመልክቶ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል። ጋዜጠኛ ብርሃኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዲያዎች መካከል የተፈጠረው ቅንጅታዊ አሰራር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር አስችሏል Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ በሚዲያዎች መካከል እየተፈጠረ የመጣው ቅንጅታዊ አሰራር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር አስችሏል አሉ። የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ፎረም የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የላቀ ስኬት ተመዝግቧል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የላቀ ስኬት ተመዝግቧል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ "ባህል ጥበባት እና ስፖርት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የጣሊያን የግብርና ሚኒስትር ፍራንሲስኮ ሎሎብሪጊዳ ፈርመዋል። ስምምነቱ ሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀንበር 60 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመጪው ሐሙስ በአንድ ጀንበር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን 60 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ በዕለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ግልፅ ስትራቴጂና ፖሊሲዎችን በመቅረጽ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት…