ኢትዮጵያን መውደድ የሚገለጠው የተሻለች ሀገር እንድትሆን በመስራት ነው – ደስታ ሄሊሶ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን መውደድ የሚገለጠው የተሻለች ሀገር እንድትሆን በመስራት ነው አሉ የሥነ መለኮት አጥኚና መምህር ደስታ ሄሊሶ (ዶ/ር)።
ዜጎች ከድህነት እንዲወጡ፣ ስደተኝነት እንዲቆም፣ ሞራላዊ ልዕልና በኢትዮጵያ እንዲሰፍን እንዲሁም የበለጸገች ሀገር…