የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የአንድን የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ዮሐንስ ተሰማ የተባሉ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገልጿል። የምክር ቤት አባሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መጓጓዙ ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን መኸር ወቅት የእርሻ ሥራዎች የሚውል እስካሁን 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መጓጓዙን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በቀጣይ የመኸር ወቅት በክልሉ 186 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራር የውይይት መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። መድረኩ በክልሉ በቀጣይ ሶስት ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኩባ በተለያዩ ዘርፎች የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችሏቸውን የመግባቢያ ስምምነቶች ተፈራርመዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ከኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር የባህል ዘርፍ ትብብርን ለማጠናከር…
Uncategorized የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል። ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው ወቅት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። …
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ "ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር…
Uncategorized ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት – ፕሬዚዳንት ታዬ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ ስልጣናቸውን ከቀድሞ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አደም በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር በመጪው እሑድ ይካሄዳል Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት በመጪው እሁድ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታውቋል፡፡ ‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም ምንጭ’…