የባህር በር የሌላቸው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን በተመለከተ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ያነሷቸው ዋና ዋና ሀሳቦች፡-
የባህር በር የሌላቸው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የዓለምን 7 በመቶ ህዝብ ይወክላሉ
ኢፍትሃዊ የሆነው የዓለም የንግድ ስርዓት እነዚህን ሀገራት ያገለለ ነው
ሀገራቱ ለከፍተኛ የትራንስፖርት ወጪ ተዳርገዋል፤ የንግድ ተሳትፏቸው ተገድቧል
ተገማች ላልሆነው የዓለም የሸቀጦች ዋጋ ተጋላጭ…