የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ለሀረሪ ክልል ዕድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል Hailemaryam Tegegn Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ሀረሪ ክልልን ከኋልዮሽ ጉዞ በመግታት ዕድገት እንዲመዘገብ አስችሏል አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በዘጠኙም ወረዳዎች የተገነቡ የፓርቲ ጽ/ቤቶችን መርቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 3ኛ አመት 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ለማጠናከር ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ይበልጥ ለማጠናከር ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፓርቲና የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ለገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፥ በከተማ አስተዳደሩ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ…
ፋና ስብስብ ለ22 ዓመታት ደም የለገሰው የበጎ ፍቃደኞች አምባሳደር Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅማ ከተማ ነዋሪው አቶ ቃዲ አደም ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 22 አመታት ያለማቋረጥ በአመት ለአራት ጊዜ ደም በመለገስ በርካቶች በደም እጦት ምክንያት ለህልፈት እንዳይዳረጉ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከስጦታዎች የላቀውን የደም ልገሳ በጎ ተግባር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንዲሁም ዋና ስራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰውን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የ2018 በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎው የ2018…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ…
ጤና ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል… Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። ማዕከሉ በሚቀጥለው ዓመት ወደ አገልግሎት እንደሚገባ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሳይ ተበጀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ተጠያቂነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የተጠያቂነት ስራ ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን፥…