Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ተጠያቂነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የተጠያቂነት ስራ ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን፥…

ሚድሮክ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኩላሊት ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኩላሊት ሕክምና ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ፥ ሚድሮክ 20…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸምና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት…

ልዩነት ፈጣሪው ኮከብ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ለአንድ ወር ያህል በአሜሪካ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ክለቦች ዋንጫ ቼልሲን ሻምፒዮን በማድረግ ትናንት ምሽት ፍጻሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ሁለቱን የማድሪድ ክለቦች በተመሳሳይ 4 ለ 0 በማሸነፍ ጭምር 16 ግቦችን በማስቆጠር በሚያስደንቅ ብቃት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዛሬው ዕለት በአሶሳ ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ከንቲባዋ በከተማዋ በሚገኘው ሀለዋ የአግሮ ኢንዱስትሪ…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ብጹዓን አባቶች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች ሞጆ በሚገኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ የሱባኤ ማዕከል ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። ከሐምሌ 1 ጀምሮ ለአራት ቀናት በማዕከሉ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት መደበኛ…

አንድሬ ኦናና ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በጉዳት ምክንያት ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የ29 ዓመቱ ካሜሮናዊ ግብ ጠባቂ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከስድስት አስከ ስምንት ሳምንታት ድረስ ከሜዳ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል። የካቢኔ ጉዳዮችና የሴክተሮች ክትትል ሚኒስትር ዴዔታ አቶ አክሊሉ ታደሰ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥…

የአረንጓዴ አሻራ ስኬታማነት የኢትዮጵያ ማንሰራራትና ከፍታ አንዱ ማሳያ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ስኬታማነት የኢትዮጵያ ማንሰራራትና ከፍታ አንዱ ማሳያ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡ የግብርና ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሀሳብ በሸገር ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…

የውሃ ሀብታችንን በቁጠባና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መጠቀም አለብን – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ ሀብታችንን በቁጠባና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መጠቀም አለብን አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ ከ208…