የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ ስኬታማነት የተደረጉ ሰፊ ቅድመ ዝግጅቶች፡- Melaku Gedif Jul 29, 2024 0 1. በሕዝቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጫና ለማቃለል መንግሥት ከውጭ የሚገቡ የአንዳንድ መሠረታዊ ሸቀጦችን ዋጋ በጊዜያዊነት ለመደጎም ወስኗል፡፡ በዚህ ረገድ፣ መንግሥት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች የሚጠቀሙባቸውን ነዳጅን፣ ማዳበሪያን፣ መድኃኒትና የምግብ ዘይትን የመሳሳሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያን አስመልክቶ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፦ Melaku Gedif Jul 29, 2024 0 ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻሉን ያስታውቃል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ሥራ ላይ የሚውስው ይህ ማሻሻያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በብቃት እና በውጤታማነት ለመተግበር መንግሥት ያስቀመጣቸው ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች፡- Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በብቃት እና በውጤታማነት ለመተግበር መንግሥት ያስቀመጣቸው ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች፡- 👉 ዋና ዋና የፖሊሲ ርምጃዎች ከአጠቃላይ ሀገራዊ የረጅምና የመካከለኛ ዘመን የልማት ዕቅዶቻችን ጋር ተጣጥመው ይከናወናሉ፣ 👉 የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በሚያስጠብቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አሁን የደረሰን ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ የ2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ መንግሥት አያሌ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራትን አከናውኗል። ባለፉት ጊዜያት የተከማቹ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ችግሮችን ለመፍታት ላለፉት ስድስት ዓመታት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ እንደቆየ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ በገዜ ጎፋ ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ጀነራል ዳይሬክተር ርስቱ ይርዳ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ልዑክ በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናና Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ልዑክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ በተከሰተበት ቦታ በመገኘት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 85 ቶን የሰብዓዊ ድጋፍ አስረክቧል። በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ የተላከው…
የሀገር ውስጥ ዜና በተከዜ ወንዝ በጀልባ ተሳፍረው ሲጓዙ የነበሩ 12 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኸምራ ብሔረ-ሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰዬምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጎዙ የነበሩ 12 ሰዎች በድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ መነሻቸውን ሰሃላ ሰዬምት ወረዳ መሸሃ ከተማ እና ሰላዝጌ ቀበሌ አድርገው ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ40 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በሚያካሄደው የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራቾች በሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ላይ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጠጥ ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች በሥራ ሒደት በሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ላይ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተገልጿል። በኢትዮጵያ በመጠጥ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ አምራቾች ፎረም ተካሂዷል። ፎረሙ በዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ከገበያ ፉክክር ባለፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞጆ ደረቅ ወደብን የአረንጓዴ አሻራ ልማት ማዕከል በማድረግ የሎጂስቲክስ ስራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ደረቅ ወደብን የአረንጓዴ አሻራ ልማት ማዕከል በማድረግ የሎጂስቲክስ ስራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን አስታውቋል። የማሪታይም ባለስልጣን አመራሮችና ሠራተኞች፣ የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰራተኞች…