ቢዝነስ የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ደረሰ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎችቀ ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ በሚል በአዲስ መልክ አሻሽሎ ያቀረበውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት የሃዘን መልዕክት÷በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ዜጎች መጽናናትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮይካ ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ኮይካ በሥነ-ተዋልዶና ቤተሰብ እቅድ ዙሪያ መረጃ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ስፖርት ም/ቤትን በአዲስ መልኩ ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል አቅጣጫ ተቀመጠ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ስፖርት ምክር ቤት አደረጃጀትን በመፈተሸ መልሶ ለማደራጀትና ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበ ሁኔታ ላይ አቅጣጫ መቀመጡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቀዛቅዞ የቆየውን የብሄራዊ ስፖርት ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሆስፒታሉ በመገኘት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች በሀገራዊ ምክክሩ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ በትኩረት እንደሚሰራ ተመላከተ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሀገረ-መንግስት ግንባታም ሆነ በሀገራዊ ምክክሩ የተሟላና ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጥምረት ለሴቶች ድምጽ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በሺዎች ለሚቆጠሩ ሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡና ንብረት ለወደመባቸው ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል፡፡ አገልግሎቱ ለተጎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ “ዲፕ ቻሌንጅ ፈንድ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ በድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰሩ የግብርና፣ የፕላንና ልማት፣ የፋይናንስ እና ሌሎች ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኩባ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሊዮ ኢድዋርዶ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አምባሳደር ምስጋኑ ኩባ ለኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ድጋፍ እያደረገች መሆኑን አንስተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከስፔን የውጭና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከስፔን የውጭ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጸሃፊ ዲዬጎ ማርቲኔዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ረጅም ዓመታት የቆየውን የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…