Fana: At a Speed of Life!

እቅዶች ብልሹ አሰራርን የሚቀርፉና የዋጋ ንረትን የሚያረጋጉ መሆን አለባቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሴክተር መስሪያ ቤቶችን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ እየገመገሙ ነው። አቶ እንዳሻው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ የመልካም አስተዳደር ችግርና ብልሹ…

የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በየትኞቹ መስፈርቶች ሊመዘን ይችላል?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በተለያዩ መንገዶች ይታያል፡፡ የስነ-ምክክር መዛግብት እንደሚያሳዩት የተለያዩ ሀገራት ምክክርን ለማድረግ ሲወጥኑ በሒደቱ ፍፃሜ ላይ የሚጠብቋቸው ውጤቶች ይኖራሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ሀገራዊ ምክክሩ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት የሥራ…

መከላከያ ሰራዊት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል – ሌ/ጀ ሰለሞን ኢተፋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊት በሚያከናውናቸው የሰላም ማስፈንና ሌሎች ተግባራት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ አስታወቁ። የደቡብ ዕዝ 202ተኛ ኮር የ30ኛ ነበልባል ክፍለጦር…

የአውሮፓ ህብረትና ፒፕል ኢን ኒድ በወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እና ፒፕል ኢን ኒድ በኢትዮጵያ ወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ ላይ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ፡፡ ፒፕል ኢን ኒድ በኢትዮጵያ በርካታ ክፍተቶች በሚስተዋሉበት የቆዳ ኢንዱስትሪ ላይ በቴክኖሎጂ እና በክህሎት…

የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሻቀበ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተመላክቷል። ሁለተኛው የሹሻ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ፎረም በአዘርባጃን እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ "አሁናዊው የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት ተጽዕኖ" እና ሃሰተኛ መረጃዎችን…

በም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ፖሊስና የድሬዳዋ ፖሊስ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች 97 ነጥብ 5 በመቶዎቹ ፈተናውን ወስደዋል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል 97 ነጥብ 5 በመቶው ፈተናውን መውሰዳቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) የዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ…

90 ሺህ 175 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 90 ሺህ 175 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፅዳት ኤጀንሲ ገለጸ ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሙላት ተገኝ እንዳሉ÷ ከተማዋን ውብ፣…

በሐረሪ ክልል ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ2016 የበጀት ዓመት ከ2 ቢሊየን 253 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር እንደገለጹት÷በክልሉ በ2016 የበጀት ከ2 ቢሊየን 243 ሚሊየን ለመሰብሰብ ታቅዶ…