ዓለምአቀፋዊ ዜና በግሪክ በተከሰተ ሰደድ እሳት የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ ግሪክ ጫካ ውስጥ በተነሳ ሰደድ እሳት የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በሰደድ እሳቱ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ 18 ሰዎች አስከሬን በእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች መገኘቱ ተመላክቷል፡፡ ሟቾቹ ከቱርክ ወደ ግሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል ገለፀ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሰረት የመጀመሪያው የመንግስት ራስ ገዝ አስተዳደር ዩኒቨርሲቲ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ፡፡ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ በትናንትናው ዕለት መጀመሩ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ቢሮው Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ዓለም ደበሎ እንደገለጹት ÷በክልሉ ተላላፊ እና የማይተላለፉ በሽታዎችን ስርጭት ለመግታት የተለየዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ዓመት የኢ-ትኬቲንግ አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ዘመናዊ የትኬት አቆራረጥ አገልግሎት (ኢ-ትኬቲንግ) አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ባርኦ ሀሰን÷ ከትኬት አቆራረጥ አንስቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትኩረት በሚሹ ተላላፊ በሽታዎች ዙሪያ የሚመክር የአፍሪካ ሀገራት ጉባኤ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆላማና ሐሩራማ አካባቢዎች ትኩረት በሚሹ ተላላፊ በሽታዎች ዙሪያ የሚመክር የአፍሪካ ሀገራት ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የጤና ሚኒስቴር፣ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ትራኮማና ዓለም አቀፍ ቆላማና ሀሩራማ አካባቢዎች ተላላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቻይናው ኤፍ ኤች ኢ ሲ ኩባንያ ጋር በሽርክና የሚያስገነባው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ይፋ ተደርጓል፡ የከተማ አስተዳደሩ ለዚህ ፕሮጀክት የሚሆን መሬት በወቅታዊ የሊዝ ዋጋ አስልቶ ማቅረቡን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ7 ሚሊየን በላይ አጎበር ተሰራጭቷል Melaku Gedif Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታን መከላከል የሚያስችል ከ7 ሚሊየን በላይ አጎበር መሰራጨቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የወባ በሽታ መከላከል ፕሮግራም ዳይሬክተር አቶ ጁሃር ቃሲም እንደገለጹት÷ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ…
ስፓርት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቡዳፔስት ዛሬ ይጀመራል Melaku Gedif Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሀንጋሪ ቡዳፔስት በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የመጀመሪያ ቀን በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ፣ ጌትነት ዋለ እና አብርሃም ስሜ ኢትዮጵያን ወክለው ይሳተፋሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ ከመሪዎቹ ጋር የልዑካን ቡድኖቻቸው ተገኝተዋል። መሪዎቹ በኢትዮጵያ እና በተባበሩት አረብ…